Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የመ/ል/ድ/አስ/ባለ/ግ/ ጨረታ 003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባስስልጣን የአገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን

የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ለኮንስትራክሽን ዲዛይንና ማማከር ድርጅት ቢዝነስ ሞዴል ጥናት፣ ለህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽን፣ ለኢግዚቢሽንና ማዕከል ድርጅት እና ለቄራዎች ድርጅት አቻ የሀብት ግመታ እና የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት አይ ኤፍ አር ኤስ/ IFRS/ ጥናትና ትግበራ በግልፅ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ARARI 03/05/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ በድጋሜ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት  የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ

የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ሌሎች እቃዎች

የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ለዲላ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 13, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የቤት ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ለማስተማርያ ሆስፒታል የጽህፈት መሣርያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 13, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4d89b868-d817-4943-98fa-7847229c2f32/open Reference

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ለማስተማርያ ሆስፒታል የጽዳት ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 13, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0737f336-94cd-4529-8307-41abf2e633ff/open Reference

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በቡሬ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 136 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የባሕር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር 15,000 (አስራ አምስት ሺ) ኩንታል የተዳመጠ ጥጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 13, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር

Sidama Construction Works Corporation Wants to Hire a Qualified and Eligible Supplier or Manufacturer to Provide a Solar Pump System.

Ethiopian Herald(Dec 13, 2025)   INVITATION FOR BID BID TENDER NO BID SCWC NCB 16/2025 Notice To Bidders Sidama Construction

ገነት ሆቴል የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ የበሬ እና የበግ ተዋፅኦ፣ የዶሮ እና የአሳ ተዋፅኦ እንዲሁም የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን አወዳድሮ አብሮ መስራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 13, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ስጋ፣ የዶሮ፣ የአሳ እና የአትክልትና ፍራፍሬ የጨረታ ማስታወቂያ ገነት ሆቴል የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ የበሬ

Ethiopian Shipping and Logistics Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Hyper-Converged Infrastructure (HCI) Upgrading

Ethiopian Herald(Dec 13, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation to BiddersETHIOPIAN TENDER NO RFQ: ESLSE/COR/NEG/SHIPPING & LOGISTICSPRF/2025/01978

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የሳውንድ ሲስተም ከነ ሙሉ አክሰሰሪው እና የእስክሪን አክሰሰሪዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 13, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር