Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ  ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 01, 2026) አዲስ እና ያገለገሉ ንብረቶችን ለመሸጥ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር BB/FMD/008/2018 ቡና ባንክ አ.ማ ሲገለገልባቸው የነበሩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

ቡና ባንክ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የሰርቨር ኮምፒውተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕ/ጎን/ዞን የማዕ/አ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ለማዕ/አ/ወ/አስ/ጽ/ቤት G+1 የቢሮ ግንባታ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአማራብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕ/ጎን/ዞን የማዕ/አ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ለማዕ/አ/ወ/አስ/ጽ/ቤት G+1 የቢሮ ግንባታ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

Ministry of Foreign Affairs፡ Procurement of Box File 01

Government (May 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/886ca583-b48d-49d7-aaf5-6718cb5800e4/open Lot Information

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተለያዩ ዓይነት የደንብ አልባሳት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (ጨረታ ቁጥር ኢአጽ/ግንአዳ/RE/021/2018) የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በበጀት አመቱ የሚያሰራጨውን የተለያዩ

The National Regional State of Oromia Has Allocated a Budget to the Girja Woreda Administration Office for the Construction of a G+2 Office Building and Related Works at Haranfama.

Addis Zemen (May 14, 2026) NOTICE OF INVITATION FOR BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING The National Regional State of Oromia has allocated

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

በኣሪ ዞን ጂንካ ከተማ አስተዳደር ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት ለጂ/ከ/አስተዳደር ለሴክተር መ/ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና የማዘጋጃ ቤት የማሽነሪ መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኣሪ ዞን ጂንካ ከተማ አስተዳደር ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት ለጂ/ከ/አስተዳደር ለሴክተር መ/ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ ‘የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ ለሥራ አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም የሲስተም ዕቃዎችና አገልግሎትና ዝርጋታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 08/2018 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ ለሥራ አገልግሎት

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን የሆነ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር PPS/MP-1FB/10/08/2018 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ