Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/14526549-dc06-45e4-a354-817f774905b7/open Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-1073-2018-PUR Object of Procurement: የቤርጋሞድ ግዥ ለ2ተኛ

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ: የቤርጋሞድ ግዥ ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ./አቤት/ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለብሄራዊ አቮካዶ ልማት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውል ሎት 01 የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 14 እና ባለ20 ሎት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 14 እና ባለ20፣ የተለያዩ የእርሻ መሳሪያ እና የጥቁር ጥላ መረብ ግዥ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Apr 28, 2026) Invitation Re-bid National Competitive Bid /NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute/ATI/ IFB Title: Supply and delivery of Modern Beehive

The Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of 3,768 Modern Beehives to Various Zones and Woredas in East Wellega and Jimma.

Addis Zemen (Apr 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ በሚከተለው ሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች

የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ ያገለገሉ የእንጨት እና የብረት ካውንተሮች የተሰባበሩ እና ያገለገሉ የምግብ ቤት እቃዎች እና የተቀዳደዱ ድንኳኖች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ ሶዶ ቅርንጫፍ ኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች (5 ቀበሌያት) እና ኛንጋቶም ወረዳዎች ለተመረጡ 140 ተጠቃሚዎች ድጋፍ የሚሆን 700 ፍየሎችን ገዝቶ ለማቅረብ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የኤሌክትሪክ ሚኒባስ ተሽከርካሪዎች አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Oct 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 17/2019 1. የኤሌክትሪክ ሚኒባስ ተሸከርካሪዎች አቅርቦት ግዥ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ

ሸገር ፕሮፌሽናል ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር (ኃ.የተ.የግ.ማ) የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Oct 21, 2026) ሸገር ፕሮፌሽናል ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበርSHEGER PROFESSIONAL TRADING P.L.C የተለያዩ የያገለገሉ ዕቃዎችን ለመሸጥ የወጣ የጨረታ

World Vision International Ethiopia (WVE) Would Like to Announce a Bid Extension for the Procurement of Supply, Installation, Testing, Commissioning, and Handover of One 10 MT/Day Maize-Processing Machine for Each of the Three Woredas, Including Transportation, Loading, and Unloading Costs.

Fetno Derash Microfinance Institution S.C. Invites All Interested, Eligible and Professionally Qualified Audit Firms to Provide External Audit Services for Three Consecutive Fiscal Years (ending June 30, 2027, 2028, and 2029) — Bid No.: FDMFI/FAD/001/2019

ቡና ባንክ አ.ማ. የቦታ ስፋት 1073 ካ.ሜ ለድርጅት አገልግሎት የሚውል B+G+4 ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Oct 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/03/2019 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት

Welthungerhilfe (WHH) Invites Potential and Licensed Hotels to Submit Proposals for the Provision of Hotel Accommodation and Conference Facility Services Under a One-year Long-Term Agreement (RFT 200422567)

Reporter (Oct 21, 2026) Invitation to bidAccommodation and Conference Facility Services Welthungerhilfe (WHH) is one of the biggest development organizations

SNV Netherlands Development Organisation – Ethiopia Country Office Invites Interested, Eligible & Competitive Bidders for the Procurement of Milk Calibration Certified Reference Material and Control Samples

Enhanced Rural Self Help Association (ERSHA) Invites Interested and Eligible External Public Audit Firms to Submit Technical and Financial Proposals for Financial Audit Service for the Fiscal Year 2026