Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Apr 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ በካርታ ቁጥር 57/2007
ፀደይ ባንክ አ.ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Apr 15, 2026) ቀን፡– 07/08/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ በቅ/ጽ/ቤታችን በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዞ የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ) ፣አሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞትኪስ ፣poly (ethylene terphthalte plastic cas) ጥሬ ፕላስቲክ እና fabric rope፣ ምግብ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-14/2018 ላይ ለመሸጥ መጋቢት 25/07/2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ መሰረት ጨረታው መጋቢት 30/07/2018 ዓ.ም ተካሄዶ የጨረታ ውጤቱ የፀደቀ ስለሆነ የአሸናፊዎች ዝርዝርን አውጥቷል
2merkato.com (Apr 15, 2026) ቀን፡– 07/08/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ በቅ/ጽ/ቤታችን በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዞ የተወረሱ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ ልዩ ልዩእቃዎች ፣ አሌክትሮኒክስ፣ ተሸከርካሪ መለዋወጫ ፣ አዳዲስ አልባሳት እና የኮንስትራክሽን ማቴሪያል (hot dipped
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-16/2018 ላይ ለመሸጥ መጋቢት 25/07/2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ መሰረት ጨረታው ሚያዚያ 02/08/2018 ዓ.ም ተካሄዶ የጨረታ ውጤቱ የፀደቀ ስለሆነ የአሸናፊዎች ዝርዝርን አውጥቷል
Addis Zemen (Apr 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ14/08/2018 ዓ.ም እና በ17/08/2018 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Defense:- ሎት-12 .1 Various Types of Work Coveralls/LMD/
Government (Sep 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/94f33881-7208-4b7b-abe5-9626500af081/open
Ethiopian Construction Authority :Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Sep 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c6cb5c1a-dfb9-4e56-a9fa-d44fb4ed0d2b/open
ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተየግል ማህበር የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት 5L ቶዮታ ፒካፕ መኪና ሞዴል 2005 መኪና ዕቃ መለዋወጫ ግዥ በግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የቶዮታ መኪና ፒካፕ 5L ሞዴል 2005 ዕቃ መላዋወጫ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ
Ministry of Tourism: Procurement of Car Maintenance Service A
Government (Sep 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4047faf9-63cb-4e40-9de6-703370e89e22/open
መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ አገልግሎት (ለሱቅ፣ ለቢሮ መሰል አገልግሎት የሚውል ክፍት ቦታን በአሉሚኒየም እና በላሜራ የማከፋፈል ሥራ ዕቃውን አክሲዮን ማኅበሩ አቅርቦ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ለልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውል ክፍት ቦታ ፓርቲሽን ለማሠራት የወጣ ጨረታ መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ
ኤረር ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ቦሌ/ክ/ከ/ኤ/ጤ/ጣ/01/2019 ዓ.ም. የጨረታ ቁጥር 01/2019 ለቦሌ ክፍለ ከተማ ኤረር ጤና
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ እውቀት ወጋገን ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 29, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ እውቀት ወጋገን ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ
Ministry of Agriculture: Procurement of Stationary Materials
Government (Sep 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1d2eb980-8ecc-47e8-91cb-4f28c2e1c8a7/open Lot Information
Ministry of Agriculture፡ Procurement of Spare Parts
Government (Sep 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b3139471-48b3-43f8-9707-7a2a64a35a97/open Lot Information