Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ምግብ ነክ፣ ጫማዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች፣ ኮስሞቲክሶች፣ ቁሳቁች፣ አልባሳቶች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 11, 2025) ለመጀመሪያ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር (0011/2017) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና 62 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በህገ-ወጥ

የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ለህፃናት ማቆያ የሚያስፈልጉ የፈርኒቸሮች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 11, 2025) Invitation to Bid Lot 70 ለህፃናት ማቆያ የሚያስፈልጉ የፈርኒቸሮች ግዥ Procurement Reference No: BHU-NCB-G-0046-2017-BID-Re-bid-Re-bidProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 56000000 Title:

በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት ለብድሩ አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 09, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተገለጹት ግለሰቦች ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበደሩትን የብድር ገንዘብ በውላቸው መሠረት ለመክፈል ፈቃደኛ ስላልሆኑ ባንኩ ለብድሩ አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች

ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ የእርሻ መሳርያዎችን በግልፅ ጫረታ ለጌድዮ-ምዕራብ ጉጂ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ስር ለሚገኘው የፕሮጀከቱ ተጠቃሚዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Mar 09, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጫረታ ቁጥር GNE-Procurement Agri: 02/2025 ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ መንግሥታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ የውጭ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን መንግሥት ባወጣው የዳግም ምዝገባ ሥርዓት አጠናቆ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች