Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 23, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ   የጨረታ ቁጥር ጨ22/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት በድጋሚ የወጣ የፈተና ማሸጊያ ኮሮጆ፣ የፈተና ማሸጊያ ቁልፍ፣ ፈርኒቸር እና

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የፈተና ማሸጊያ ኮሮጆ፣ የፈተና ማሸጊያ ቁልፍ፣ ፈርኒቸር እና የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የመኪና ጎማ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች(ከለር ፕሪንተር እና ፕሪንተር) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 23/2018 በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ

ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 23, 2026) የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻው ከዚህ በታች የተገለፀውን ተበዳሪ ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡው የመያዣ ንብረት በአዋጅ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ኮምባይነር (Combiner Brand: Kubota Country of Origin China) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Government (Apr 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6be32da5-06c5-4e6a-9697-bf959a9d4f9b/open  Invitation to Bid  Procurement of Agricultural Inputs Procurement Reference No: LK-NCB-G-0190-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement of Agricultural Inputs

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጋሞ ዞን ፋይናንስና ኘላን ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጋሞ ዞን ፋይናንስና ኘላን ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት 1/ የጽሕፈት መሣሪያ 2/

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ የህዝብ ላይብረሪ ጥገና ስራ፣ የህዝብ ላይብረሪ ዙሪያ አጥር ግንባታ የህዝብ ላይብረሪ ካፍቴሪያ ግንባታ እና የህዝብ ላይብረሪ ጥበቃ ቤት ግንባታ የህዝብ ላይብረሪ ግቢ ማስዋብ ስራ የህዝብ ላይብረሪ ዲጂታል የማስታወቂያ ሰሌዳ ስራ በደረጃ እና ከዚያ በላይ በተደራጁ ማህበራት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ አንድ ብሎክ ባለ አምስት ክፍል እና አንድ ብሎክ ባለ ሦስት ክፍል ግንባታ በደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ በተደራጁ ማህበራት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 2 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ መገልገያ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የእቃዎች ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 2 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት በጨረታ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 11 ፈሊጶስ ጤና ጣቢያ ለ2019 ዓ.ም የስራ ዘመን የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአፄ ፋሲል ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የትምህርት እቃዎች፣ የደንብ ልብስና ቋሚ ፈርኒቸሮች፣ ኮምፒውተሮችና ፕሪንተሮች እና ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሸገር ከተማ አስተዳደር በገላን ጉዳ ክፍለ ከታማ የዳለቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለማዘጋጃ ቤቱ ለ2019 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብሶች፤ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቦታው ስፋቱ 347 ካ.ሜ. ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሳምራዊት ይፍሩ እና የፍ/ባለዕዳ እነ እየሩሳሌም ጥላዬ መካከል ስላለው የፍርድ

The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) is Inviting Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Three-month-old Bovan Brown Chickens (hens) for Various Zones and Woredas in the Amhara Region.