Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Ethiopian Herald (Apr 28, 2026) Invitation Re-bid National Competitive Bid /NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute/ATI/ IFB Title: Supply and delivery of Modern Beehive

The Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of 3,768 Modern Beehives to Various Zones and Woredas in East Wellega and Jimma.

Addis Zemen (Apr 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ በሚከተለው ሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች

የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ ያገለገሉ የእንጨት እና የብረት ካውንተሮች የተሰባበሩ እና ያገለገሉ የምግብ ቤት እቃዎች እና የተቀዳደዱ ድንኳኖች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 006/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን

በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 28, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Bishoftu Town Water Supply and Sewerage Enterprise is Inviting Eligible Bidders for the Supply of DCI Flanged Fittings, HDPE Welding Adapters with Back Rings, CI Fittings, Bolts, Nuts, and Flat Gaskets.

The Ministry of Agriculture (MoA) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Poultry Equipment and Forage Processing Plant and Equipment Under the Second Resilient Landscape and Livelihood Project (RLLP-II).

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2109 በጀት ዓመት በወረዳው ግብርና አጥ/ስ/ጽ/ቤት በጽ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ የተረጂነት መጠባበቂያ እህል ማከማጃ ዘመናዊ መጋዘን ግንባታ በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የሶፍት ዋተር ማከማቻ ታንከር (40,000 Liter Stainless Steel Soft Water Storage Tank) ሥራ የሚሰራ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 003/2019 ዓ.ም ድርጅታችን የሶፍት ዋተር ማከማቻ ታንከር (40,000 Liter Stainless Steel Soft

The Ethiopian Red Cross Society Oromia Regional Office Invites Eligible and Qualified Contractors (category GC-6, BC-6 and Above) to Submit Bids for MHM Construction at Negele Secondary School, Located in Negelle Arsi Woreda, West Arsi Zone.

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ጤና/ጽ/ቤት በደብረወርቅ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማህበረሰብ አቀፍ መድሃኒት መደብር ግንባታ ለማሰራት በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የAlummunium Metal በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/2019 ዓ.ም. ድርጅታችን የAlummunium Metal Closu 30*35 ብዛቱ 5,000,000 የሆነ በጨረታ አወዳድሮ

Ethiopian Electric Utility – Bahir Dar Region Invites Bids for Fence Work of Woreta Service Center Office (Bid Ref No: EEU-BD/NCB/006/2019)

Addis Zemen (Oct 17, 2026) National Competitive Bidding (NCB) For Fence Work of Woreta Service Center Office  Bid No: EEU-BD/NCB/006/2019 

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ግ/አ/ጥ/ህ/ስ/ጽ/ቤት የእንስሳት መድሃኒት ግዥ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ግ/አ/ጥ/ህ/ስ/ጽ/ቤት የእንስሳት መድሃኒት ግዥ ከአቅራቢዎች በጨረታ