Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብረኤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለመ/ቀ/ገ/ወ/ እ/ሀ/ጽ/ቤት በተዘዋዋሪ ፈንድ በጀት የእንሰሳት መድሃኒት እና ለመቀ/ገ/ወ/ትም/ጽ/ቤት እና ግ/ጽ/ቤት በሶቆጣ ቀል ኪዳን ፕሮግራም በጀት በድጋሜ የአትክልት ዘር በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተገለጸውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ስራና ከህሎት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ አገልገሎት የሚውል የጋርመንት ማሽነሪ ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ

የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ስራና ከህሎት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ አገልገሎት የሚውል የጋርመንት ማሽነሪ ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ03/08/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) ወይብላ ማርያም ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን አካባቢ የሚገኘውን ዋልማ ታፍ ነዳጅ ማደያ በግልጽ ጨረታ አውጥቶ ለማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 11, 2026) አገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) በ2019 ዓ.ም. በጀት አመት ንብረትነቱ የዋግ

Houses of Peoples Representative: Procurement of Paint

Government (Aug 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/01ece357-171e-41d7-84c1-40391ec397cd/open Lot Information

ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የ BMP RANGER PLUS 200cc የሞተር ሳይክል እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Aug 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4b0fb940-d75e-460f-b766-e9335434724c/open Lot Information

Office of the Federal Auditor General፡ Procurement of Different Types of Car Materials

Government (Aug 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7eed98b3-6273-47ee-a4b1-06929c4d7f0d/open Lot Information

በአርሲ ዞን ሙኔሳ ወረዳ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የፅህፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎች እና ለሙኔሳ ቲቪት ኮሌጅ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የሀረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት አደጋ መከላከል እና የምግብ ዋስትና ጽሕፈት ቤት (ገዢው አካል) በክልሉ ለሚያስፈልግ የሰብአዊ ድጋፍ አገልግሎት የሚውሉ የእህል፣ የጥራጥሬ፣ የምግብ ዘይት እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶችን (NFI Kits) ህጋዊና ብቃት ካላቸው አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ (National Competitive Bidding – NCB) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2019 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የማጠናከሪያ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መጋዘን ውስጥ የሚገኙ 238 ኩንታል (476 ከረጢት) ላይት ሶዳአሽ (Light Soda Ash) የሆነ ንብረት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኦሮሚያ ባንክ አ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ኤዜድ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመጀመሪያ ዙር የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ፋይናንስ ጽ/ቤት