Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Mar 29, 2026) የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት Exhibition Center and Market Development Enterprise የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የጨረታ ቁጥር 024/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ፣ የኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን (IT) እና የቴክኒክ ዕቃዎችና መሳሪያዎችና ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች ባለብት ሁኔታ በግልጽ የሀራጅ ጨረታ እወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታው
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ የሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የጂንካ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚውል የተለያዩ የግንባታ ማቴርያሎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የሳይት እና የቢሮ ሰርቪስ መኪናዎች የሻወር ትራክ ቦቴን ጨምሮ፣ ጽህፈት መሳሪያ፣ የንጽህና መጠበቂያ እና የተለያዩ የተሽከርካሪ እና ማሽን መለዋወጫ የመጀመሪያ ዙር በወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 09, 2026) የመጀመሪያ ዙር የመጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የጂንካ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለ2019 በጀት
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ያልታጠበ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል (Raw Local Coal) መጠን 41,500 (አርባ አንድ ሺህ አምስት መቶ) ቶን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 09, 2026) ያልታጠበ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/24/2018 በኬሚካል
የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 09, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ
አዲስ ባንከ አ.ማ. መጋዘን እና ኮንዶሚኒየም በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 09, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ ባንከ አ.ማ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመከቱትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በውስን ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር ፡- ዕድመግጨ/001/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 09, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት
Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Construction Materials
Government (Aug 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cf0368b7-67a6-4621-99ec-4e2555606458/open Lot Information
Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Maintenance and Repair Service
Government (Aug 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/46e8dc68-4ee5-48c4-8fbc-91b59fb30760/open Lot Information
Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Construction Materials
Government (Aug 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/10a7dbcc-0ddc-47e5-83ca-6b79c31d8ef0/open Lot Information