Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Mar 29, 2026) የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት Exhibition Center and Market Development Enterprise የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የጨረታ ቁጥር 024/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ፣ የኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን (IT) እና የቴክኒክ ዕቃዎችና መሳሪያዎችና ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች ባለብት ሁኔታ በግልጽ የሀራጅ ጨረታ እወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታው
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ የሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን የተለያዩ አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት እና ለሪጅኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽ የስብሰባ ወንበር ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አገ/ሸ/ሪ/ግ/ጨ/01/2019 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን በስሩ ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግሥት ግዥ አስተዳደር ቡድን የተለያዩ አገልግሎቶች እና እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግሥት ግዥ አስተዳደር ቡድን ከዚህ በታች
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 03 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 1ኛ ዙር ቁጥር 001 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 03 ፋይናንስ
የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) ወይብላ ማርያም ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን አካባቢ የሚገኘውን ዋልማ ታፍ ነዳጅ ማደያ በግልጽ ጨረታ አውጥቶ ለማወዳደር ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 11, 2026) አገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) በ2019 ዓ.ም. በጀት አመት ንብረትነቱ የዋግ
Houses of Peoples Representative: Procurement of Paint
Government (Aug 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/01ece357-171e-41d7-84c1-40391ec397cd/open Lot Information
ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የ BMP RANGER PLUS 200cc የሞተር ሳይክል እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Aug 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4b0fb940-d75e-460f-b766-e9335434724c/open Lot Information
Office of the Federal Auditor General፡ Procurement of Different Types of Car Materials
Government (Aug 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7eed98b3-6273-47ee-a4b1-06929c4d7f0d/open Lot Information
በአርሲ ዞን ሙኔሳ ወረዳ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የፅህፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎች እና ለሙኔሳ ቲቪት ኮሌጅ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁ.01/2019 በአርሲ ዞን ሙኔሳ ወረዳ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት
የሀረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት አደጋ መከላከል እና የምግብ ዋስትና ጽሕፈት ቤት (ገዢው አካል) በክልሉ ለሚያስፈልግ የሰብአዊ ድጋፍ አገልግሎት የሚውሉ የእህል፣ የጥራጥሬ፣ የምግብ ዘይት እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶችን (NFI Kits) ህጋዊና ብቃት ካላቸው አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ (National Competitive Bidding – NCB) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 10, 2026) ክፍል 1: የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ (Invitation for Bids – IFB) ለተከበራችሁ ህጋዊ አቅራቢዎች በሙሉ! የሀረሪ