Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b79f41cb-fe1e-4389-a835-417aec5e63a6/open Reference Number: MILL-NCB-G-0018-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MILLs-NCB-G-0011-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

Ministry of Irrigation & Lowlands: Procurement of Electro Mechanical Spar Part (የመገጭ ሰርባ መስኖ ፕሮጀክት የጥገና ዕቃዎች ግዥ)

Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ አብክመ አብብማቴልድ/የት-ል-ሽ-01/06/2018 የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝ በስሩ የያዛቸውን የተለያየ የፈረስ ጉልበት ያላቸውን የኬዝ ባለ 127 እና 110

የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝ በስሩ የያዛቸውን የተለያየ የፈረስ ጉልበት ያላቸውን የኬዝ ባለ 127 እና 110 እንዲሁም ማሲ ፈርጉሰን /MASSY FERGUSEN/132 የፈረስ ጉልበት ትራክተሮች የትራክተር ማረሻ አቦሎ /Abollo/፣ የበቆሎ መፈልፈያ ማሽን እና የብረት ሸልፍን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ለቢሮ እና ለገቢ ማስገኛ እየተጠቀመባቸው የሚገኙ ህንፃዎችን ማለትም አዲስ አበባ (የቦሌ ባለ አራት ወለል ህንፃ እና አራት ኪሎ ባለ አራት ወለል ህንፃ)፣ ባሕር ዳር ባለ አራት ወለል ህንፃ፣ ደሴ ባለአራት ወለል ህንፃ፣ ደብረ ብርሃን ባለ አራት ወለል ህንፃ እና ጎንደር ባለ አንድ ወለል ህንፃ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች ለ2ተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር As Built Design እና የህንፃ ግምታዊ ዋጋ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 06, 2026)  የተያዙና  የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 47/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ  የተለያዩ ንብረቶችን የተሸከርካሪ

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus Development and Social Services Commission (EECMY-DASSC) is Seeking Capable and Licensed Consultants to Conduct an Evaluation of the Ecologically Friendly Livelihood Enhancement Program in Southwest Ethiopia.

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 23, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ /ሕአዲ/ሐራጅ/01/2019 ሊንቂ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው 216/1992) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት

The Ethiopian Muslim Development Agency (EMDA) Invites Qualified and Legally Registered Suppliers to Submit Competitive Bids for the Supply, Delivery, and Installation of Office Furniture for its Head Office in Addis Ababa.

ባህራን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 23, 2026) ባህራን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ባህራን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ድርጅት እና እህት ኩባንያዎች ከዚህ በታች

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ነቀምቴ ቅርንጫፍ ተበዳሪ የሆኑት ሴናፍ ኢንተርናሽናል ሆቴል አክሲዮን ማህበር ላይ ያወጣውን ጨረታ ሰርዟል

Reporter (Sep 23, 2026) ጨረታ መሰረዙን ስለማሳወቅ የኦሮሚያ ባንክ ነቀምቴ ቅርንጫፍ ተበዳሪ የሆኑት ሴናፍ ኢንተርናሽናል ሆቴል አክሲዮን ማህበር ለወሰዱት ብድር

ORDA Ethiopia is Inviting Licensed Potential Suppliers to Provide Transport Services from Bahir Dar to Various Project Locations.

Reporter (Sep 23, 2026) Invitation for Open Bids For transport ServiceBid No, ORDA /NCB /PS /05/2026 ORDA Ethiopia has a

ደጀን ትራንስፖርት ሎጅስቲክስ እና ንግድ አክሲዮን ማህበር ድርጅታዊ መዋቅር፣ የደመወዝ ስኬል፣ የሠራተኛ ጥቅማ ጥቅም ክፍያ አፈፃፀም፣ የተለያዩ የሥራ መመሪያዎች (Manuals) እና የሠራተኛ የሥራ አፈፃፀም ምዘና መመሪያ ሕጋዊ እና የታደሰ የማማከር የሙያ ፈቃድ ያላቸውን አማካሪዎች (Consultants) አወዳድሮ ማስጠናት ይፈልጋል

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር

Mothers and Children Multisectoral Development Organization (MCMDO) Invites Eligible Service Providers to Submit Bids for the Provision of Vaccination and Deworming Services for Goats Under the HER Project in Ura Settlement, Benishangul-Gumuz Region.