Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Mar 01, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አብዮት ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ህጻን ቃሉ በላይነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.183566 በቀን 16/02/2016 ዓ.ም በዋለው

171.19 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት (2018-2020) ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ዓመታት በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አይ ኤፍ አር ኤስ እና የሕጋዊነት (Compliance Audit) የሚያደርግ በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና በኦዲት ቦርድ ዕውቅና ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሂሳቡን ለማስመርመር ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ በግንባታ ላይ የሚገኝ ህንፃ B+G+7 እና B+G+2 መጋዘን /store/ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026) Development Bank of Ethiopia Invitation for National Competitive Bid Bid Ref. No. DBE/NCB/G/10/2025/26 (Re-Bid) 1. Development Bank of Ethiopia invites interested bidders for the Procurement of Supply

Development Bank of Ethiopia Invites Bids for the Supply and Installation of 3 Pieces of Digital Signage Displays for its Head Office and Addis Ababa Districts (Northeast and Southwest).

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Furniture

Government (Jun 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/efdd2af6-7c3d-477f-b652-fe15351682b8/open Lot Information

የቦታው ስፋት 1201 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አሊ ሳለህ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አይሻ ያሲን መካከል ስላለው

የፈረንጅ ላሞች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መንበረ ገለታ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ታደለች ታዬ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው

በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 19, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር-ESLSE/P&T/ REQ/2025/02998 በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ

የቦታ ስፋት 374 ካ.ሜ. ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት አቶ ደረጀ ሞገስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ቅዱስ ሞገስ መካከል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እየሩሳሌም መስፍን እና የፍ/ባለዕዳ እነ ዘውዴ ሃይለጊዮርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የቦታ ስፋት 345 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 19, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት አቶ ሙባረክ ረዲ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተስፋዬ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የልብስ ስፌት እና የጥልፍ ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የሁለተኛ ደረጃ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በፋይናንስም አልማሎት መሰረት ለዮሴፍ እና

ራከሮብ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግል ማህበር በኤሌክትሮሜካኒካል፣ በኤሌክትሪካል፤ ሶላር ፓወር፤ በኬሚካል፣ ኮንስትራክሽን ማሺነሪዎችና መለዋወጫ ዕቃዎች እንዲሁም ተዛማጅ በሆኑ የንግድ ሥራ ዘርፍ ብቻ ላይ ለሚሰማሩ ተጫራቾች ሱቆቹን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል