Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም፡– ሎት፡–1 የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ Worabe /SDG/CW/

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሰንዳፋ በኬ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅቱ የማይጠቀምበት የሚያገለግሉ እና የማያገለግሉ ጀኔረተሮች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች

የሰንዳፋ በኬ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅቱ የማይጠቀምበት የሚያገለግሉ እና የማያገለግሉ ጀኔረተሮች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡-016/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ ሰጪ

አሐዱ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት እና መጋዘን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሠ/ፍ/ጤ/ጣ/ግ/ጨ/002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ  ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን 1.

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሰሜን ጎንደር ዞን ስራ እና ክህሎት መምሪያ የመካነ ብርሃን ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለማሰልጠኛ እና ለቢሮ ለጽህፈት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ማቴሪያሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ወሎ አስተዳደር ዞን የተንታ ወረዳ ፍ/ቤት የ2018 በጀት አመት ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት (ለማሰራት) ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ አስተዳደር

የሊቦ ከምከም ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ እና የብዙሀን መገናኛ እቃዎች ከተጫራቾች መካከል በማወዳደር በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025)   ለ2ኛ ጊዜ የውጣ ግልጽ የጨረታማስታውቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የሊቦ ከምከም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሊቦ ከምከም ወረዳ

የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ግንባታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር

በደቡብ ወሎ ዞን ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ለ10ኛ ዙር ጨረታ የንግድ 4 እና የመኖሪያ 2 ቦታዎችን ለተጫራቾች በጨረታ ዉድድር ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025)   የመሬት ሊዝ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  በደቡብ ወሎ ዞን ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የመካነ ሰላም ከተማ አስተዳደር

የምዕራብ ጎጃም ዞንና አካባቢው አማራ ልማት ማህበር ማ/ጽ/ቤት የዶሮ እርባታ ግብዓት ቁሳቁስ፣ የእንቁላል ዶሮ፣ ፈርኒቸር፣ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎጃም ዞንና

በደቡብ ጎንደር ዞን የሰዴ ሙጃ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት ግን/አስ ቡድን በ2018 በመደበኛ በጀት የዶዘር ማሽን ኪራይ እና የፎቶ ግራፍና የእይታ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025)   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የሰዴ ሙጃ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት ግን/አስ ቡድን በ2018 በመደበኛ በጀት የዶዘር

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የፖሊስ ዋ/ጠ/መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ደንብ ልብስ አማካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዝቅተኛ ዋጋ ካቀረበዉ ድርጅት መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የፖሊስ ዋ/ጠ/መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ሎት 1 የሰራዊት ደንብ