Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንናበሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ.(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ.) በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 018/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ
እናት ባንክ አ.ማ. መጋዘን ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤንች ሸኮ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን ድርጅት ድሮን ካሜራ፣ ግራፊክስ ኮምፒዩተር፣ የአር6 ሜሞሪ ሪደር፣ ዩፒኤስ፣ ቴራ ማስተር፣ ዴስክቶፕ ኮምቲዩተር፣ Sony 5×5 Card Reader እና ሞተር ሳይክል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቤንች ሸኮ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን ድርጅት በሁለት ሎት የተከፋፈሉትን እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በማውጣት አወዳድሮ
የእርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የግንባታ እቃዎች፣ የጋቢዎን ሽቦና ማሰሪያ ሽቦ፣ የውሃ መሳቢያ ሞተር እና የመኪና ጎማ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን መምሪያ የእርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብ
ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት 45 ግራም 35 ሴ.ሜ ብዛት 200,000 ኪ.ግ የጋዜጣ ወረቀት፣ ያገለገሉ የመኪና ጐማዎች፣ አገልግሎት የሰጡ ወንበርና ጠረጴዛዎች፣ አሉሚኒየም ቺፕስ፣ የተፈጨ ወረቀት እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት 45 ግራም 35 ሴ.ሜ ብዛት 200,000 ኪ.ግ የጋዜጣ ወረቀት፣ ያገለገሉ
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የደህንነት ካሜራ ዕቃ አቅርቦት ግዥና የደህንነት ካሜራ ዝርጋታ ስራዎች እና የኔትወርክ ዕቃ አቅርቦት ግዥና የኔትወርክ ዝርጋታ ስራዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና የዝርጋታ ስራዎች ማሰራት ይፈልጋል
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የደህንነት ካሜራ ዕቃ አቅርቦት ግዥና የደህንነት ካሜራ ዝርጋታ ስራዎች እና የኔትወርክ ዕቃ አቅርቦት ግዥና የኔትወርክ
Mizan Tepi University፡ Procurement of ICT Equipment
Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fc06afce-7297-4bcb-a81c-8d6c1fdecc57/open Lot Information
Ministry of Foreign Affairs: Procurement of Tyre Valve
Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2cb717e9-400d-483b-8831-6895844f8587/open Lot Information
የዋሰሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ የጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) ማረሚያ መጋቢት 1 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 16 ላይ የዋሳሳ ማይክሮ
National Intelligence and Security Service ፡ Procurement of Construction Materials
Government (Mar 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d11ef8a0-2f50-43fc-bc0a-7dc8c6ac0904/open Invitation to
የደቡብ ምዕራብ ክልል መንግስት ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ የቴክኖሎጂ ቁሳቁስ አቅርቦትና ኢንኩቤሽን ማዕከል ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ከልል መንግስት ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን