Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ተሸከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ማንኛዉም ተጫራች ሐራጁ

አዲስ ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 19, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልግሎት ግዴታቸውን ካልተወጡ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና 807/2005 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 19, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ንስር ማይክሮ ኢንስቲትየሽን ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ኢፌድሪ ጉምሩክ ኮሚሽን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር

ድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ የስጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በዲላ ከተማ አስተዳደር እና በማዘጋጃ ቤታ/አዝ/ከተሞች ፕላን ዩኒት በ2018 በጀት ዓመት የአከባቢ ልማት ፕላን ወይም NDP በአማካሪ ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ የሆኑትን ድርጅቶች በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል

The Africa Health Collaborative-Addis Ababa University (AHC-AAU) Project Invites Proposals for a Corporate Agreement with Qualified Hotel (5-star, 4-star, 3-star) and Outdoor Catering Service Providers in Addis Ababa for a One-year Period.

የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ቴዲ አበበ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዘመድኩን ዘውዴ መካከል ስላለው የፍርድ

የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ስፋቱ 72 ካሬ የሆነ ቤቱ ያረፈበት ስፋት 60 ካሬ የሆነ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) ኦሮሚያ ክልል የፍርድ ባለ መብት አቶ ዳባ አብዲስ እና የፍርድ ባለ እዳ አቶ አክረም ሳሊህ

በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች፣ የቮልቮ መኪና ተሳቢ፣ የዘር መዝሪያ ማሽን፣ የእህል መውቂያ ማሽኖች እና የተለያዩ ዓይነት አሮጌ ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት የቢሮ ኪራይ እስከ ሁለት አመት በሚደርስ ውል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ኢስአ/ግጨ/001/2018 መ/ቤታችን በ208 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን

በዲላ ከተማ አስተዳደር እና በማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ፕሮግራም የተለያዩ እቃዎች ግዥ በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሚ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ በዲላ ከተማ አስተዳደር እና በማዘጋጃ ቤት በ2018

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በዋናው መስሪያ ቤት ለሚገኙ ቢሮዎች አቅጣጫ ጠቋሚ፣ የህንጻ ብሎክ ቁጥር ጠቋሚ እና የተለያዩ የስራ ማዕረግ (ስታተስ ፕሌት) አቅርቦትና የገጠማ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፤ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ጥላሁነን የበጎ አድራጎት ማህበር የ2025 በጀት አመት የሂሳብ ሰነዶችን በዉጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ ጥላሁነን የበጎ አድራጎት ማህበር በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በአዋጅ