Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር-ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 12, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-፦ 22/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር-ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 11, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ ባለመብት እነ አቶ በአምላክ ተስፋዬ እና በፍ ባለዕዳ እነ አቶ ዮናታን ተስፋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት የሥራ ደንብ ልብስ የወንዶች ኮት፣ ሱሪ፣ ቱታና ካፖርት /ጋዋን/፣ የሴቶች ኮትና ጉርድ ጨርቅ ከነስፌት እንዲሁም የተዘጋጀ ሸሚዝ፣ የወንድና የሴት አጭር ጉርድ የሀገር ውስጥ የቆዳ ጫማ እና የሥራ ቦታ ደህንነት ጫማ /ሴፍቲ ሹዝ/ ለሁለተኛ ጊዜ በወጣ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 11, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/ግዥ/2017 ዓ/ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት የሥራ ደንብ ልብስ የወንዶች ኮት፣ ሱሪ፣ ቱታና ካፖርት /ጋዋን/፣ የሴቶች ኮትና ጉርድ ጨርቅ ከነስፌት እንዲሁም
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፤ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 33/2017 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ