Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9ac902e6-5cfd-4b9f-8e3c-c97d99d95fae/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0269-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 314 ለአንድነት ፓርክ

Prime Minister Office: ሎት 314 ለአንድነት ፓርክ አገልግሎት የሚውል ኮምፕሬሰርና ጥቁር ሲሚንቶ ግዥ(ለሶስተኛ ጊዜ)

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ገዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት-1 የተሽከርካሪዎች /መኪናዎች/ ጥገና አገልግሎት ሎት-2 የደንብ ልብስ

የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት የተሽከርካሪዎች /መኪናዎች/ ጥገና አገልግሎት እና የደንብ ልብስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተገለፁትን ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ(ለ2ኛ)ጊዜ የወጣ የመንገድ ስራ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት በጣርማ በር ወረዳ በደ/ሲና 02 ቀበሌ ለደን ምርት ማውጫ አዲስ መንገድ ስራ እና

በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት በጣርማ በር ወረዳ በደ/ሲና 02 ቀበሌ ለደን ምርት ማውጫ አዲስ መንገድ ስራ እና ጠረጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

280 ካሬ ሜትር ውስጥ ያለ መኖሪያ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ወ/ሮ አስቴር ዘለቀ እና በአፈጻጸም

ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ጎማ እና ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 24, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b9c08e75-f21c-4d49-8c50-a82b96f9b138/open  Reference

የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተደዳርና ፍይናንስ ጽህፈት ቤት የጥበቃ አገልግሎት እና የካፌ አገልግሎት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 03/2018 የየካ ክፍለ

ዋን ኤከር ፈንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥራት ያለው የአርዘሊባኖስ ዘር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

2merkato.com(Nov 24, 2025)   ለአርዘሊባኖስ (Arzelibanos (Casuarina equisetifolia)) ዘር ግዢ የወጣ ጨረታ ዋን ኤከር ፈንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥራት ያለው የአርዘሊባኖስ

የሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም ለተለያዩ መስሪያ ቤቶች የመኪና ኪራይ እና ለሸገር ከተማ ልማት የማሽነሪዎች ኪራይ ላይ በሸገር ከተማ ውስጥ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም

በምዕራብ ሸዋ ዞን ሮቢ በርጋ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒዬን የተለያዩ ፀረ አርም እና የዋግ መድሃኒት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለምርት ግብዓት የማይውል የአፈር ማዳበሪያ እና አገልግሎት መስጠት የሚችሉ

Addis Ababa University: Procurement of Printing Items (የህትመት ግብዓት ግዢ)

Government(Nov 24, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/74d52221-9eb4-4f71-b807-1d26f84dac8b/open Reference

የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት

የአማራ ገጠር መንገዶች ከንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለሰሜን ሸዋ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል