Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 09, 2026) ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር የተለያየ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩና ስብርባሪ ብረቶችና እንጨቶች እንዲሁም የቧኞ ቤትና የሽንት ቤት እቃዎች በጨረታ

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር የተለያየ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩና ስብርባሪ ብረቶችና እንጨቶች እንዲሁም የቧኞ ቤትና የሽንት ቤት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም ለአንድ አመት ውል

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም ለአንድ አመት ውል በመግባት የተጣራ ንቅል ስጋ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+ 4 የንግድ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/018/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሓራጅአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ

ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ ሃራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የክርስቲያን ሚሽነሪ ፌሎውሽፕ ኢንተርናሽናል (CMFl)) ሲጠቅምባቸው የነበሩትን ንብረቶች ለመሸጥ ግንቦት 2 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመንና ሪፖርተር ጋዜጦች የጨረታ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል። ሆኖም ጨረታው ሙሉ በሙሉ የተሰረዘ መሆኑን ለተጫራቾቻችን በአክብሮት እንገልፃለን።

የመተሃራ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የጥገና መለዋወጫዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/06/2026 የመተሃራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለክረምት ለፋብሪካችን ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎች

Educational Assessment and Examinations Service: Procurement of Hotel Service

Government (May 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/828b5322-1441-483c-a855-308ebcdc2393/open Invitation to

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የወንዶች የዉበት ሳሎን የአገልግሎት ግዥ ፈቃድ ያላቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት መግዛት ይፈልጋል

Bekur (May 18, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19 /2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የወንዶች የዉበት ሳሎን የአገልግሎት

Documents Authentication and Registration Service: Procurement of Electronics Equipment

Government (May 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/733f3f3e-13cc-424a-afaa-907246dc34f9/open Invitation to

ጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ያገለገሉ እስቴል ብረት፣ ያገለገሉ ካስትል አይን ብረት፣ ያገለገሉ የአልሙኒም ብረት እና ያገለገሉ የተሽከርካሪ/ማሸነሪ መለዋወጫ ብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

FDRE Education and Training Authority: Procurement of Electronics Equipment

Government (May 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6fd41259-4cdf-4122-8215-d82b715ebfec/open Invitation to

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ ለሚገኘው መካከለኛ ክሊኒክ ለህክምና አገልግሎት የሚውል የመድሃኒት አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (May 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ ለሚገኘው መካከለኛ ክሊኒክ ለህክምና አገልግሎት የሚውል የመድሃኒት

Jerusalem Children and Community Development Organization (JeCCDO), Invites Qualified and Eligible Suppliers Based in Debre Birhan City Only to Submit Quotations for the Supply of Wheat Flour.