Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተገለፁትን ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ(ለ2ኛ)ጊዜ የወጣ የመንገድ ስራ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት በጣርማ በር ወረዳ በደ/ሲና 02 ቀበሌ ለደን ምርት ማውጫ አዲስ መንገድ ስራ እና
በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት በጣርማ በር ወረዳ በደ/ሲና 02 ቀበሌ ለደን ምርት ማውጫ አዲስ መንገድ ስራ እና ጠረጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል እንዲሁም ግንቦት 5 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ገጽ 38 ላይ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ ላይ እርማት አውጥቷል
Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች
The Norwegian Refugee Council (NRC) Ethiopia Hereby Invites Qualified and Eligible Suppliers to Deliver Mosquito Net.
Reporter (May 17, 2026) INVITATION TO TENDER FOR THE PROCUREMENT OFMOSQUITO NETREF NO. RFQ/AF/2026/012 The Norwegian Refugee Council (NRC) Ethiopia
ዘመን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ. ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ
አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ BYD Yuan UP 2025 Full Option Type 401KM Intelligent Beyond Version የኤሌክትሪክ መኪናዎችን መግዛት ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) አማራ ልማት ማሕበር የኤሌትሪክ መኪና ግዥ በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ የክልሉን ህዝብና
Ministry of Revenue: Procurement of Stationary Materials /Hawassa 2018
Government (May 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/44d0b66e-f34f-4670-a4c3-087b6c8b92b1/open Lot Information
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Cleaning Service (የምንጣፍ እጥበት)
Government (May 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bbfaca1f-8ae7-4ae2-bc29-0fbcb15bd375/open Lot Information
NATIONAL ELECTION BOARD OF ETHIOPIA፡ Procurement of Adobe Software
Government (May 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/94d31666-1f26-41e7-b8a0-e5f67f001515/open Lot Information
Artificial Intelligence Institute፡ Procurement of 880 Printer Drum Unit(ፕሪንተር ድራም ዩኒት)
Government (May 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4dba247e-8f78-4388-803a-1175045770db/open Lot Information
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን፡ የሀዋሳ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dc7c062a-62b0-4029-9aab-e760aa08acf5/open Lot Information