Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 11, 2026) የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ ራቢያ ጃፈር እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሐመድ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ነኢማ ሙክታር መካከል ያለውን አፈጻጸም ጉዳይ በአዲስ አበባ ከተማ
በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሓብሔር ጉዳይ ችሎት የመኖሪያ እና የንግድ ቤት ሽያጭ የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 10-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመበት ቃልኪዳን አማረ እና በፍ/ባለዕዳ ሰለሞን መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.335082 በቀን 21/06/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1/ የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በቀን 26/05/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲወጣልን በጠየቅነው መሰረት ማስተካከያ ስለ ተደረገ ተጫራቾች ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የኮሪዶር መንገድ ልማት ስራ እና የሀጫሉ ፓርክ ልማት ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Industry: የመጋረጃ ግዥ
Government(Dec 10, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/349a6f09-2b38-4211-ab7e-eb156887d73e/open Reference
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፋና 02 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ሌሎች መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፋና 02 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት
በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለወረዳው መንገድ እና ሎጀስቲክ ጽህፈት ቤት በተያዘ በጀት የተለያዩ ማሽኖችን በመከራየት መንገዶችን ለማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for Supply and Apply of Specialties (Marking & Signage) Works for Construction of 4B+M+G+21 Federal Document Authentication and Registration Agency Office Building Project Under National Competitive Bidding -NCB
Addis Zemen(Dec 09, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION FOR BIDIFB Reference No. ECWCT/NCB/PW/19/2018 The Ethiopian Construction
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ፖሊሲ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ተቋም ከጥር 1 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረሰ እህል ማጣፈጫ ቅመማቅመም፣ ንፁህ የምግብ ዘይት፣ ስኳር እና የማገዶ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ
የከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት በስሩ የሚያስተዳድራቸውን በጋራ መኖሪያ ቤቶች (ኮንዶምኒየም) ላይ የሚገኙትን 3 ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) ለንግድ ቤት አገልግሎት የሚውል የቤት ኪራይ ለማከራየት በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 የከነማ
በደቡብ ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት በቤንች ሸኮ ዞን የጉራፈርዳ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት በቤንች ሸኮ ዞን የጉራፈርዳ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት
የጅማ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር- JU-NCB-G-0047-2018-BID-Open ‘JU-NCB-G-0048-2018-BID- Open ‘JU-NCB-
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ