Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎችን ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎችን ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን 2 (ሁለት) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ማለትም 1 (አንድ) ያገለገለ ቶዮታ ላንድ ክሩሰር እና

የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን 2 (ሁለት) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ማለትም 1 (አንድ) ያገለገለ ቶዮታ ላንድክሩሰር እና 1 (አንድ) ኒሳን ፓትሮል ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ሽያጭ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ–የግ/ው/ሽ/ሜ/አ/ዘ/ግጨ/ሸ03/2018 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6c1b00f5-b522-4cef-9a48-45e74eb7b500/open Lot Information Procurement Reference Number: FFIC-NCB-G-0075-2018-PUR Object of Procurement: የዩፒኤስ ባትሪ ግዥ በድጋሚ

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የዩፒኤስ ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025)   ሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን

በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን/ገንዘብ መምሪያ በ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት የህፃናት ማቆያ ግንባታ፣ የመናኻሪያ ጥበቃ ማማ እና የመግቢያ በር ግንባታ፣ የመናኻሪያ የተሳፋሪዎች ማረፊያ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ የማሽነሪ እና ተሽከርካሪዎችን የኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025)   የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የኮንስትራክሽን ማሽነሪ እና የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኪራይ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ 2018 ዓ/ም ከክልሉ መንግስት በተፈቀደለት በጀት የጽህፈት መሳሪዎች ግዥ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ እና የኢኮቴ ባለሙያዎች አድቫንስድ ስልጠና ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፊልጋል

የቤ/ጉ/ክ/መ/ቢዎች ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን፣ ቋሚ ዕቃዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስና ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፋና 02 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ሌሎች መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ኦሞ ባንክ አማ አርባምንጭ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ አማ አርባምንጭ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣98/90 (እንደተሻሻለዉ) በተሰጠው ስልጣን መሰረት

ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው

የሞ/ጅ/ወ/ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለመብት አቶ ታልለው መንግስት እና የፍርድ ባለእዳ አቶ መከታው ደረሰ መካከል ስላው