Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ 30/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ ማጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ቁጥር 002 /2018 አገልግሎት ላይ የሚውል ከዚህ በታች
የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ኮምፒተር እና ጀኔሬተር እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Apr 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 008/2025/26 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 3 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። 1.
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት ከታች የተዘረዘሩትን
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽህፈት ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 06, 2026) የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአዋሽ መልካሳ፣ ዴራ፣ አርሲ ስሬ፣ ኢተያ፣ ሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ ቆቃ፣ አለም ጤና፣ መቂ፣ አዳሚቱሉ፣ ቡልቡላና በገላን የህንጻ ማሳመር ስራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ስራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአዋሽ መልካሳ፣ ዴራ፣ አርሲ ስሬ፣ ኢተያ፣ ሁሩታ፣ ዲክሲስ፣
University of Gondar፡ Procurement of Stationary Materials
Government (Apr 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/94193445-cf70-45ce-9add-4b531a1373d3/open Lot Information
ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የባህር ዛፍ ምሰሶ በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዋ/ፈ/ኢ/ምግጨ /17/2018 ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የባህር ዛፍ
የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ ሰነዱ ላይ በቀረበው መስፈረት መሰረት መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 06, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ ሰነዱ ላይ በቀረበው መስፈረት መሰረት
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ2018 ዓ.ም ሥራ ላይ የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 06, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በግልጽ ጨረታ
ጥቁር አባይ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በተለያየ ምክንያት በኩባንያው ስቶር ውስጥ እና ከስቶር ውጭ የተከማቸ የተለያየ ሞዴል መኪኖች መለዋወጫ፣ ዘይት እና የመሳሰሉትን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 06, 2026) የተሸከርካሪ መለዋወጫ ጨረታ ማስታወቂያ ጥቁር አባይ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በተለያየ ምክንያት በኩባንያው ስቶር ውስጥ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ማቴሪያሎችን በሀገራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) የሀገራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን
Addis Ababa Science and Technology University፡ Procurement of Agricultural Inputs
Government (Apr 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8012d1e3-76a6-4838-b43c-ae019b3367df/open Lot Information