Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ስኬት ባንክ አ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ኃይሌ ጫላና ጓደኞቻቸው ብረታብረት አ/ሽ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ ሎት 1. በድጋሜ የወጣ የሰቆጣ ኤፍኤም ጣቢያ የፈርኒቸር እና አካስቲክ ሥራ፣ ሎት 2. የሰራተኞች የህክምና አገልግሎት፣ ሎት

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና አፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ባለ ክስ ምክንያት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 19 ሚያዚያ

የቡሬ ወረዳ ፍርድ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Bekur (Apr 20, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: ቲሸርት ላይ የቅ/ጽ/ቤቱን ስምና ሎጎ የማተም ስራ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d8889c88-0285-4b89-8a3e-6587f9c95e32/open Lot Information

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር: የፅዳት የማራያል ግዥ ለፕራይ ቤት15 መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7648e42e-6238-4f28-b78f-53ad73071331/open Lot Information

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለመብት አቶ ጠበቃው አሰፋ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ጌታያውቃል ዳዊት መካከል ስላለው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎቶች የሚውሉ ቋሚ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር- አ/አ/ፐ/ሰ/የሰ/ሃ/ል/ቢሮ/ግ/ጨ/ቁ/04/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት

የይዞታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 536.85 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አብርሀም ቢርመታ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አሰለፈች ቢርመታ መካከል ስላለው

ከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ፅ/ቤት የጨረታ ቀን የተራዘመ መሆኑን ያሳውቃል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ቀን የተራዘመ መሆኑን ስለማሳወቅ በአብክመ አ/ብ/ዞን ከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ፅ/ቤት የመሬት ሊዝ

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የጽዳት ዕቃ እና ፈርኒቸር በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026)  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመስ/ቤቱ አገልግሎት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የእንስሳት መድሃኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለቀወት ወረዳ እንስሳትና