Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Apr 20, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ– 05/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 12 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ምርቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ጨረታ ላይ የቀረቡ

ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር መ.ሠ.ፋ/ብ.ግ.ጨ-018/2018 በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው

በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው ሳይት አጠገብ ባለ G+3 ለተለያየ አገልግሎት የሚውል ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Oda Bultum University፡ Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Apr 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5825dd01-807e-46fd-9f51-921bab080d87/open Lot Information

Hawassa University፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Apr 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fa28f739-170f-45b5-8eb6-9883b0444c1c/open Lot Information

Ethiopian Agricultural Authority፡ Procurement of Office Equipment

Government (Apr 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d340f1f4-30c8-4577-b672-41bff80ffe1f/open Lot Information

Ministry of Water and Energy፡ Procurement of Construction Items

Government (Apr 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ba467815-134c-4d7a-a395-e0c78ca1eb6a/open Lot Information

ዋን ኤከር ፈንድ ከፍተኛ ጥራት ያለው የግሪቪሊያ ዘር በብዛት ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 29, 2026) የግሪቪሊያ ዘር ግዥ ጨረታ One Acre Fund ከፍተኛ ጥራት ያለው የግሪቪሊያ ዘር በብዛት ለመግዛት ይፈልጋል። ይህን

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የጉለሌ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በ2ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የጉለሌ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 29, 2026) የተተዉ ዕቃዎች የሐራጅ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ሐ-33/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በክልላችን በካፋ ዞን በዴቻ ወረዳ ቀሺ ጤና ጣቢያ እና በም/ኦሞ ዞን በሜኒት ጎልድያ ወረዳ ኮላይ ጤና ጣቢያ ቀሪ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

ቢ ኤንድ ቢ ኢንጂነሪንግ በጃልሜዳ አካባቢ ለሚገነባው ህንጻ የአልሙኒየም ሥራ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Apr 29, 2026) የአልሙኒየም ሥራ ማስታወቂያ ድርጅታችን ቢ ኤንድ ቢ ኢንጂነሪንግ በጃልሜዳ አካባቢ ለሚገነባው ህንጻ የአልሙኒየም ሥራ ማሰራት ይፈልጋል