Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Apr 20, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ– 05/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 12 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ምርቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ጨረታ ላይ የቀረቡ
ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር መ.ሠ.ፋ/ብ.ግ.ጨ-018/2018 በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው
በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው ሳይት አጠገብ ባለ G+3 ለተለያየ አገልግሎት የሚውል ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Afar National Regional State Bureau of Livestock and Fishery Resources Development Would Like To Notify Amendment of Bid Submission
Ethiopian Herald (Apr 29, 2026) Notice of Correction This is to inform all interested bidders that the bid closing &
Lakarmissionen (LM) International Ethiopia Invites Bids for the Supply and Delivery of HDPE Pressure Pipes (3″ and 2″) for Borehole Water Supply Systems in Borena Zone, Oromia Regional State.
Reporter (Apr 29, 2026) LM International Ethiopia Country Office (Addis Ababa) Bid Announcement: Procurement of HDPE Pipes for Borehole Drilling
ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመጋዘን ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Apr 29, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለ መብት አናስ ኢብራሂም እና የፍርድ ባለ ዕዳ አዲስዓለም እርገቱ መካከል
Hibret Bank Invites Bids for the Supply and Related Service of ATMs, Including Standard Lobby ATMs (30 Units), Standard TTW ATMs (20 Units), and Recycler Lobby ATMs (5 Units).
Reporter (Apr 29, 2026) Invitation to Bid Bid No. HB/030/2026 Hibret Bank would like to invite interested Local and International Bidders
ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የማህበረሰብ ፋርማሲ መድኃኒት እና ህክምና መገልገያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 29, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሎት– 01 የማህበረሰብ ፋርማሲ መድኃኒት እና ህክምና
የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዴቨሎፕመንት ግሩፕ በመደበኛ በጀት በ2018 ለቢሮ ሥራ የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 29, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዴቨሎፕመንት ግሩፕ በመደበኛ በጀት በ2018 ለቢሮ ሥራ
Vétérinaires Sans Frontières Germany (VSF-Germany) Would Like to Announce an Extension of the Opening Date.
Reporter (Apr 29, 2026) Extension of Tender Opening Date VSF Germany advertised tender for the solar upgrading, solar-powered surface pumping
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን በደብረብርሃን ከተማ ሰብአዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች የተለያዩ የምግብ ግብዓቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን በደብረብርሃን ከተማ ሰብአዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች