Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት የሚሰጡ የተለያየ መጠን ያላቸውን ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክሎችን ከሕጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት የሚሰጡ የተለያየ መጠን ያላቸውን ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክሎችን ከሕጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ/ ቁ የተበዳሪ ስም

ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት1. የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ፣ ሎት2. በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ እና በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2. የቧንቧ ውኃ

በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የጽህፈት መሳሪያ፣ የቧንቧ ውኃ እቃ፣ የኤሌክትሪክ እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ፈርኒቸር፣ ጀኔሬተር እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethiopian Roads Administration (ERA) is Seeking Expressions of Interest from Qualified Consulting Firms for the Detail Engineering Design and Tender Document Preparation of Five Radial Road Projects to Alleviate Congestion at Contact Points Between Addis Ababa and Trunk Roads.

The Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA) is Seeking Expressions of Interest from Competent Consulting Firms for the Wenoda Well Field Water Supply Project. The Assignment Involves Conducting Feasibility Studies, Groundwater Development, Well Siting, and Drilling Supervision.

The Ethiopian Roads Administration (ERA) is Inviting Expressions of Interest from Qualified Domestic Consulting Firms for the Construction Supervision of the Design and Build of Omo River Bridge, Including its Approach Road Along the Weldehane-Durgi Road Project.

The Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA) is Seeking Expressions of Interest from Eligible Consulting Firms for Design Review, Construction Supervision, and Contract Administration for the Gerbi Area Community Infrastructure Project (Phase I: School, Health Center, and Veterinary Clinic) and Water Supply Infrastructure at Yeka Sede, Kura Jida, and Riba Dembel Sites (Phase II).

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ አይ.ሲ.ቲ እቃዎች እና መለዋወጫ መሣሪያዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 03/2019 1. አይ.ሲ.ቲ እቃዎች እና መለዋወጫ መሣሪያዎች አቅርቦት

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የተሽከርካሪ ጎማ፣ ከመነዳሪ እና ባትሪ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 05/2019 1. የተሽከርካሪ ጎማ፣ ከመነዳሪ እና ባትሪ አቅርቦት

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ፤ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የ2019

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የፅዳት ዕቃዎች እና የፅህፈት መሳሪያዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 02/2019 1. የፅዳት ዕቃዎች እና የፅህፈት መሳሪያዎች አቅርቦት

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/መምሪያ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ለ23ቱም ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት