Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት የሚሰጡ የተለያየ መጠን ያላቸውን ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክሎችን ከሕጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት የሚሰጡ የተለያየ መጠን ያላቸውን ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክሎችን ከሕጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ/ ቁ የተበዳሪ ስም

ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት1. የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ፣ ሎት2. በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ እና በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2. የቧንቧ ውኃ

በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የጽህፈት መሳሪያ፣ የቧንቧ ውኃ እቃ፣ የኤሌክትሪክ እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ፈርኒቸር፣ ጀኔሬተር እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን 2ኛ ዙር የጽህፈት መሣሪያ (Stationary) ግዥ በግል ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን 2ኛ

ፌይዝ ባይብል ኢንተርናሽናል ቸርች ኤይድ ኤንድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ዓመታዊ ሂሳቡን 16 ቦክስ ፋይል በተፈቀደለትና እንዲሁም ዓመታዊ ግብር የከፈሉና የሙያ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ ኦዲተሮችን ማሰራት ይፈልጋል

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ያገለገለ ተሽከርካሪ፣ የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች እና አንድ ያገለገለ ተሽከርካሪ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት ያገለገሉ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/18ሽ የዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በዋናው መስሪያ

በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአባ ገዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በከሳሽ/አመልካች ሜሮን ጌታቸው እና በተከሳሽ አለማየሁ አዱኛ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ አስመልክቶ

The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) is Seeking Expressions of Interest from Qualified Financial Institutions and Bureau De Change Operators to Provide Financial and Foreign Exchange Services Within the UNECA Compound in Addis Ababa.

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ያገለገሉ ባዶ ኪስ የሲሚንቶ ወረቀቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ያገለገሉ ባዶ ኪስ የሲሚንቶ ወረቀቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ

መቐለ ዩኒቨርስቲ: የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሰኝ /Cash Sales Invoice/ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9f29cb18-bbdc-41df-9832-26f860442b73/open Lot Information

ANIMAL HEALTH INSTITUTE: PROCURMENT OF LIGHT VECHICLS SPARE PARTS

Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c8e621cf-2a4c-45ce-92d9-f3da9742dd51/open Lot Information