Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት ለ150 ሰዓት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ለ100 ሰዓት አጠቃላይ ለ250 በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አበበ ጌታቸው እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/313414 በቀን ሰኔ

የ26 ባህርዛፎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Ethiopian Herald (Apr 25, 2026) Invitation to Bid (Re-Bid)- National Competitive Bid (NCB) Organization: Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Centre (ATI-AATC) Procurement Reference Number: ATA-NCB-G-2026-0019 1. The Ethiopian Agricultural

The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) Invites Bids for the Supply and Delivery of Various Vegetable Seeds.

Yedebub Nigat (Apr 25, 2026) የመሬት ሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ለመኖርያ ንግድና ለቢዝነስ ማዕከልነት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን

በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ለመኖርያ፣ ንግድና ለቢዝነስ ማዕከልነት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን ለአልሚዎች በመደበኛ የሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (May 04, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ ካሳሽ አቶ ኑሬ እስሌማን እና አፈ/ተከሳሽ አቶ ኢብራሂም ታደለ 7 ሰዎች መካከል

የአዲስ ቅዳም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለድርጅት አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Bekur (May 04, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ዙር 2ኛ (ሁለተኛ) የጨረታው አይነት መደበኛ የአዲስ ቅዳም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (May 04, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም  ከሳሽ አብሮ ማደግ እቁብ ማህበር እና በተከሳሽ ይርጋ ፍቃዱ መካከል  ባለው የገንዘብ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጣቁሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ግንባታ እንዲገነባላቸው በጠየቁት መሰረት መ/ቤታችን ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ የግንባታ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Bekur (May 04, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0196/26 ዳሽን ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም የመገናኛ እና የእይታ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (May 04, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 04, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ምህረት አለም እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ደረጀ የኔት መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (May 04, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ሙሉአለም ታያቸው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ደሳለው ሽቴ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (May 04, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አበበ ተላከ እና በአፈ/ተከሳሽ ሙሉቀን አንዳለው መካከል ስለአለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ