Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት ለ150 ሰዓት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ለ100 ሰዓት አጠቃላይ ለ250 በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አበበ ጌታቸው እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/313414 በቀን ሰኔ

የ26 ባህርዛፎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Ethiopian Herald (Apr 25, 2026) Invitation to Bid (Re-Bid)- National Competitive Bid (NCB) Organization: Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Centre (ATI-AATC) Procurement Reference Number: ATA-NCB-G-2026-0019 1. The Ethiopian Agricultural

The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) Invites Bids for the Supply and Delivery of Various Vegetable Seeds.

Yedebub Nigat (Apr 25, 2026) የመሬት ሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ለመኖርያ ንግድና ለቢዝነስ ማዕከልነት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን

በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ለመኖርያ፣ ንግድና ለቢዝነስ ማዕከልነት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን ለአልሚዎች በመደበኛ የሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Defense፡ Procurement of Spare Parts

Government (Oct 06, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f9548cf4-70e2-4400-b145-b93b6048283c/open Lot Information

Eka Kotebe General Hospital፡ Procurement of Rent Service

Government (Oct 06, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dfc1b0a0-6c5a-41d7-a71e-97007bc26f5b/open Lot Information

Ministry of Innovation and Technology፡ Procurement of Office Equipment

Government (Oct 06, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/81e200a9-9fbc-42ff-ac22-3541ea17f1a6/open Lot Information

Ministry of Defense፡ Procurement of Uniforms

Government (Oct 06, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6f37252e-5ccf-48f7-bf1e-35602d6c3ee0/open Lot Information

Eka Kotebe General Hospital፡ Procurement of Stationery Materials

Government (Oct 06, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/74a6cd02-b378-4d8d-ae77-141cac060fcd/open Lot Information

በምስራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Oct 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ

ያገለገለ ቶዮታ የህዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Oct 06, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ትዕግስት አያሌው እና የፍ/ባለዕዳ ፍቃዱ በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

Rimon General Trading PLC Invites Eligible and Competitive Bidders for the Supply of Cereals in Bulk

Addis Zemen (Oct 06, 2026) International Bidding BID NO. RGT/002/2026 Rimon General Trading PLC Invites eligible and Competitive bidders for

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በዋና መሥሪያ ቤት ለጥበቃ አገልግሎት የሚውሉ የጥበቃ ቤት፣ የጥበቃ ማማ፣ የመታጠቢያ ቤት እና መጸዳጃ ቤት ግንባታ ሥራዎችን ግዥ ለማከናወን በግንባታ ዘርፍ ከተሰማሩ ደረጃ GC-3 ወይም BC-3 እና ከዚያ በላይ ደረጃ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል