Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Sep 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ፤ቁጥር 04/2019 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ሎት1. የመዋቢያ ክፍልና ዳይሬክተር ኦፊስ ኢንቴሬር ስራ ደረጃ 8 የህንጻ ማስዋብ ስራ ፍቃድ ያላቸዉ። ሎት

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ)የመዋቢያ ክፍልና ዳይሬክተር ኦፊስ ኢንቴሬር ስራ ደረጃ 8 የህንጻ ማስዋብ ስራ ፍቃድ ያላቸዉ፣ የስቲዲዮ ቢ የኢፖክሲ ስራ ደረጃ 8 የህንጻ ማስዋብ ስራ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 29, 2026) Re-invitation for the Supply of 100 KGS Poly Bags Tender No SSS/TO/PPB01/2026 1. The seed supply sector (SSS) Re-invites sealed bids from interested eligible bidders

The Seed Supply Sector (SSS) Re-invites Sealed Bids from Interested Eligible Bidders for the Supply of 100 Kg of Poly Bags & Twisted Yarn.

Bekur (Sep 28, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. አሮጌ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ለመጀመሪያ ጊዜ፣ ሎት

በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. አሮጌ ያገለገሉ ዕቃዎች እና ሰብል መሸጥ ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Sep 29, 2026) RE-INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) TENDER REFERANCE NUMBER: OPF/NCB/2026/19/002 Oromia pipe Factory PLC (OPF) is hereby invites sealed bids from eligible bidders for the

Oromia Pipe Factory PLC (OPF) is Hereby Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Raw Materials for POLY VINYL CHLORIDE (PVC RESIN) & HDPE PE100 BLACK

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 1 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 1 ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች  ለ2019

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን/በዳልቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት፡- የዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከተማው ማዘጋጃ ቤት ላስገነባው ወንዝ ዳር ፓርክ የልጆች መጫወቻ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The Gurawa Woreda Finance Office Invites Eligible Bidders with a Competency Certificate of GC-5 and Above to Submit Sealed Bids for the Construction of Office Building Projects, Providing Necessary Labor, Materials, and Equipment.

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 0001/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ጉዳይ ችሎት መኖሪያ ቤት /ኮንደሚኒየም/ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ አፈጻጸም ባለ መብት ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮ ፋይናንስ ማህበር

የመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ በዋናው መ/ቤት የሚገኙ ያገለገሉ ኮምፒውተሮችና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች፣ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎችና ባትሪዎች፣ የብረታ ብረት ስክራፖች እና የወላለቁ ፈርኒቸሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የቢሮ አላቂ እቃዎች ስቴሽነሪ እና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

የሻሸመኔ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሻሸመኔ ከተማ የመንግስት መ/ቤቶች ለ2019 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ግልጽ የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 የሻሸመኔ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሻሸመኔ ከተማ የመንግስት መ/ቤቶች ለ2019

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ እንዲሁም በንፋስ የወደቀ የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-01/2019 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር