Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲከስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Dire Gazetta(Feb 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/06/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና ካላማዳያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና ካላማዳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 09/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አልማዝ አግደው እና የፍ/ባለዕዳ እነ እስክንድር ሽመልስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/314741 በ13/05/2016 ዓ/ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሲዳማ ክልል ባሕል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የእስቴሽነሪ፣ የሕትመት አገልግሎት /ዕቃ/ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 ሲዳማ ክልል ባሕል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የእስቴሽነሪ፣ የሕትመት አገልግሎት /ዕቃ/ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች
Solidaridad Would Like to Invite Capable and Eligible Contractors to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Materials, and Equipment for the Construction of HAB(Central) Houses, Located in Aleltu, Sendafa, Sheno, and Sululta Woredas, North Shewa Zone, Oromia Region
Solidaridad Open Bid DOCUMENT FOR THE CONSTRUCTION OF HAB(CENTRAL) HOUSES Project number:- PR004202 Procurement Ref. No:- 0146 Procurement Method:- Open
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የአፈር የኖራ ገዥ ገልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የአትክልት አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Procurement of የአትክልት አቅርቦት Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
በን/ስ/ላ/ክ/ከ የተሐድሶ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም. የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች እና የማስተማሪያ እቃዎች፣ የህክምና እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የጥገና እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር፡- 0001/2017 በን/ስ/ላ/ክ/ከ የተሐድሶ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና አገልግሎቶች በመስኩ ከተሰማሩ
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት የሰዉ መድሐኒቶችና የሕክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ የእንሰሳት መድሐኒቶችና የእንሰሳት ሕክምና መገልገያ ዕቃዎች እና ምግብ ነክ ግብአቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የጥራጥሬ አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 2 Procurement of የጥራጥሬ አቅርቦት ግዥ Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሜካናይዝድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር A-01/2017 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሜካናይዝድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የጨው አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 6 Procurement of የጨው አቅርቦት ግዥ Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0014-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: