Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. በቆሉ ሽያጭ፣ ሎት 2. ጤፍ ሸያጭ፣ ሎት 3. ሩዝ

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በቆሉ ሽያጭ፣ ጤፍ ሸያጭ፣ ሩዝ ሽያጭ እና የዱቄት ማበልጸጊያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደ ተሻሻለው) እና

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 003/3/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ

ገዳ ባንክ አ.ማ. የቦታ ስፋት በካ.ሜ 109.14 የሆነ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Addis International Convention Center (AICC) Invites Open Tenders for the Procurement and Implementation of an ERP Software System.

Reporter (Jul 19, 2026) INVITATION FOR AN OPEN TENDER Bid Ref. No/AICC S.C/NCB/001/2026 Addis International Convention Center (AICC) invites applications

Oromia Bank is Inviting Sealed Bids for the Supply and Installation of 69 Out-Door Digital Nameplates.

Reporter (Jul 19, 2026) INVITATIONS TO BID(National Competitive Bidding)Ref No. OT/01/2026-27 1. Oromia Bank has allocated a budget towards the

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅግጅጋ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ (ለ3ኛ ጊዜ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ

Hibret Bank Invites Interested and Eligible Vendors to Bid for the Supply of Various Office Furniture, Including Lobby Chairs, Stools, Manager Chairs, Guest Chairs, Officer Chairs, Sorting Chairs, Meeting Tables, and Revolving Chairs.

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ደንብ ልብስ እንዲሁም የተሽከርካሪ ጎማና ጌጣጌጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Jul 19, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በግዥ መለያ ቁጥር፦ 001/2019 ለባቡር

Abay Bank Invites Interested and Eligible Bidders for the Supply and Installation of Light Boxes.

Reporter (Jul 19, 2026) INVITATION TO BID Local Competitive Bidding (LCB) Tender Ref. No: AB/PPM/05/03/2026-27 (1) Abay bank would like

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አቃቂ በሚገኘው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ጥናት ተቋም ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ብረት በር፣ አልሙኒየም እና የእንጨት ፓሌቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት እና የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90