Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መዲና ሱና እና በፍ/ባለዕዳ እነ ፋጡማ እሸቱ መካከል ስላለው

የቦታው ስፋት 493 ካ/ሜ ቤቱ ያረፈበት 414 ካ/ሜ ቦታው በጀርባው 7 ካ/ሜ Green Area የሚነካው ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት በድርጅቱ

ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ የመማሪያ ደብተር እና እስክሪብቶ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government(Dec 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/54dd2729-2d9e-4b46-b82b-373b49465f9f/open Lot Information

ወሎ ዩኒቨርስቲ: በድጋሜ የወጣ የመድሃኒት መደርደሪያ ሸልፍ ጥገና ስራዎች አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

2merkato.com(Dec 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የነዳጅ ቦቴ ከነተሳቢው ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር MBG/PMRD/007/2018 ቢዝነስ ግሩፑ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2019 ስሪት የሆኑ ሻክማን የነዳጅ

ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2019 ስሪት የሆኑ ሻክማን የነዳጅ ቦቴ ከነተሳቢው እና የ2017 ስሪት የሆኑ ሲኖ ትራክ 371 የነዳጅ ቦቴ ከነተሳቢው በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በምሥራቅ ጐጃም ዞን የብቸና ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ከሐምሌ 1/2012 እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ/ም የ6 ዓመት ኦዲት ማስደረግና ያገለገሉ ዕቃዎችን ሽያጭ ማከናወን ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ኦዲት ማስደረግና ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ በምሥራቅ ጐጃም ዞን የብቸና ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት ለደን ምርት ማውጫ አዲስ መንገድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 29, 2025) ለኤክስካቫተር ማሽን ኪራይ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት ለደን ምርት ማውጫ

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና ተያያዥ የቢሮ እቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 29, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር AMFI 02/2018 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና

The Ejere Woreda Finance Office Invites Bids for the Construction of Two Micro Household Irrigation Projects (Talbo/Dale and Hine/Karbo) Financed by the World Bank.

Ethiopian Herald(Dec 30, 2025) Invitation for Bid (IFB) The Ejere Woreda Finance Office is inviting sealed bids from eligible contractors

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት ግብርና ቢሮ የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም/FSRP/ Credit No IDA-71560 በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ በሎት አከፋፍሎ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት ግብርና ቢሮ የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም/FSRP/ Credit no IDA-71560 በ2018 በጀት ዓመት

ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታና በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 29, 2025) የተሽከርካሪዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታና በዝግ ጨረታ

የን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት የ2018 በጀት አመት አግልግሎት የሚውል እቃዎች እና አገልግሎት በግዥ መለያ ቁጥር 02/2018 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 29, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት የ2018 በጀት አመት አግልግሎት የሚውል እቃዎች እና አገልግሎት በግዥ መለያ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት Kyocera Tasklfa 4004i/5004i/6004i/7004i/ Toner ብዛት 100 ግዥ እና የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 010/18 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፦ በጨረታ አንድ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ ግብአቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 009/18 ድርጅታችን ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ ግብአቶች ማለትም Yellow Balacron 70x100cm