Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋንታዬ ሳልሳይ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰይድ ካሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/171010 በሚያዝያ
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Reporter (Aug 02, 2026), Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አማራ ባንክ አ.ማ ለኢንዱስትሪ እና ለኢንዱስትሪ መጋዘን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Sidama Construction Works Corporation Invites Qualified and Registered Accounting or Audit Firms to Submit Proposals for Asset Valuation and US GAAP to IFRS Conversion Services.
Addis Zemen (Aug 03, 2026) INVITATION FOR BID BID TENDER No BID SCWC 04/2018 INVITATION FOR ASSET VALUATION, A US
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ገብረእግዛአብሔር መሀሪ እና የፍ ባለዕዳ ወ/ሮ ሌሊሴ ደገፋ መካከል ስላለው የፍርድ
ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለገመጦ ጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ፕሮጀክት ጉድጓድ የማበልጸግ /ፓምፕ ቴስት/ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 05/2018 ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለገመጦ ጥልቅ ውሃ
የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት የአልሙኒየም በር እና መስኮት እና ሌሎች የግንባታ አቅርቦትና ገጠማ ስራዎች ከእነእጅ ዋጋው በዘርፉ ከተሠማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስገጠም ይፈልጋል
Bekur (Aug 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት ዋና መ/ቤት አድራሻው ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 03 ባህር ዳር
Ministry of Defense: Procurement of Laboratory Equipment
Government (Aug 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cb8ceb98-e07b-4648-a17c-d4161d1b5630/open Lot Information
የማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ላሉ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ላሉ ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ
የድርጅት ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Aug 03, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ምንታምር አዝመራው፣ ጠበቃ ደምስ ሹመቴ እና በአፈ/ተከሳሽ ሰለሞን አስራት መካከል ስላለው የአፈጻጸም
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የአዊ/ከፍ/ፍ/ቤትና ፍትህ ቢሮ ግንባታ ለሚሰራው የተለያዩ አቅርቦትና ገጠማ ስራዎች በአማካሪ ድርጅት ሳምፕል አቅርቦ በማስጸደቅ በጥራት ሰርተው የሚያስረክቡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Aug 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የአዊ/ከፍ/ፍ/ቤትና ፍትህ ቢሮ ግንባታ ለሚሰራው sky light roof work. Supply
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ በኮንትራት፣ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት