Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-10/2019 የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሀዋሳ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ
የሀዋሳ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ/ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 28, 2026) RE-INVITATION TO BID OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. AAMMI/NCB/006/2026 Ethio-engineering Group Adama Agricultural Machinery Manufacturing Industry hereby invites registered eligible National Bidders for LOT.1
Ethio-engineering Group Adama Agricultural Machinery Manufacturing Industry Hereby Invites Registered Eligible National Bidders for Procurement Supply And Delivery Of Spare Parts And Raw Materials Used For Production Of Implements (Disc Plough, Disc Harrow And Trailers)
Addis Zemen (Sep 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አንድላይ፣ ባሉበት ሁኔታና በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፤ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ
ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አንድላይ፣ ባሉበት ሁኔታና በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገለ አንድ ኤፌሰር የጭነት መኪና የጃፓን ስሪት የሆነ ሞዴሉ 2014 እና ሁለት ትሬሸሮች
አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገለ አንድ ኤፌሰር የጭነት መኪና የጃፓን ስሪት የሆነ ሞዴሉ 2014 እና ሁለት ትሬሸሮች በትራክተር ተጎትቶ የተለያዩ ሰብሎችን የሚወቁ የቱርክ ስሪት የሆኑ ሱፐር ቱርቧቸው 1200 የሆኑ ትሬሸሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 09, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 06/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 መሰረት በ2018 በጀት ዓመት ለ3ኛ ዙር ጨረታ ለመኖሪያ እና ንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 09, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት
Doctors with Africa CUAMM is Launching a Local Open Tender for the Supply of Drugs, Consumables, and Medical Equipment Under the Project ‘Integrated Response to Ensure Access to Health and WASH Services for Vulnerable Communities and People Affected by the Conflict in the Amhara Region – AID 13057’.
The Reporter (May 09, 2026) LOCAL OPEN TENDER NOTICE Supply of Drugs, Consumables and Medical Equipment Ref. Nr18/CUAMM/ETH/2026/AID 13057 The
Eka Kotebe General Hospital፡ Procurement of HDMI
Government (May 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/957574a7-5ada-424a-bace-5d9d679bb974/open Lot Information
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የማገዶ እንጨት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d8f292df-33b6-4492-b47f-338834d06ec7/open Lot Information
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ: Procurement of የህክምና ዕቃዎች/Laboratory Reagents
Government (May 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ee7b430e-b70d-4fd7-9c97-3344b22bf8da/open Lot Information
Arbaminch University፡ Procurement of Medical Laboratory Reagents and Chemicals
Government (May 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dd335775-465e-4101-b93f-520b84c349c7/open Lot Information
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፡ Procurement of Book of Abstract/መጽሔት ህትመት
Government (May 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0075654c-2205-45ee-b574-a0091e5f709e/open Lot Information
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለአትክልትና ፍራፍሬ መስኖ አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የአትክልት ዘሮች ግዥ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (May 09, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለአትክልትና ፍራፍሬ መስኖ አጠቃቀም