Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተገለፁትን ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ(ለ2ኛ)ጊዜ የወጣ የመንገድ ስራ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት በጣርማ በር ወረዳ በደ/ሲና 02 ቀበሌ ለደን ምርት ማውጫ አዲስ መንገድ ስራ እና
በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት በጣርማ በር ወረዳ በደ/ሲና 02 ቀበሌ ለደን ምርት ማውጫ አዲስ መንገድ ስራ እና ጠረጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀ/ወ/አስ/ጤ/ጥ/ፅ/ቤት ስር ለተሬ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የማንዋል ህትመት አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የህትመት አገልግሎቱን አታሚ ድርጅት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የምርጫ ማንዋል የህትመትአገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር: NEBE/NCB/07/2018 የኢትዮጵያ ብሄራዊ
Ministry of Defense: Procurement of Medical Equipment Oxygen Plant Material
Government(Nov 21, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/495ac6e5-e0eb-4426-a5d1-9c02a375cfcb/open Reference
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ልዩ ያገለገሉ የህሙማን ካርድ፣ የምግብ ቤት፣ የቢሮ መገልገያ እና የመኪና ዕቃዎችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ Lot 01 ልዩ ልዩ ያገለገሉ የህሙማን ካርድ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ለማስፈፀም የመራጮች ምዝገባ እና ስልጠና የምርጫ ቁሳቁስ ስርጭት ለማከናወን የጭነት ተሽከርካሪ የኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጭነት ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር NEBE/NCB/06/2018 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው
ኢቲሲኤል ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህ በአዲስ አበባ ሜክሲኮ አካባቢ የሚገኘው እና አገልግሎቱ ለመኖሪያ አፓርትመንት የሆኑ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያበሜክሲኮ አካባቢ የመኖሪያ አፓርትመንትጨረታ ቁጥር ET/0010/0318 በአዲስ አበባ
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የደህንነት ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታቁጥር 21/2018 ቁጥር 21/2018 የደህንነት ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ በመሆኑም
ሜጋ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ. ማህበር ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የተለያየ የስራ ደንብ ልብስ እና እንዲሁም ለሕትመት ግብአት የሚውል የተለያየ ወረቀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ሰነድ ቁጥር ሜማ/5/3/2018 ኩባንያችን ሜጋ ማተሚያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2018 በጀት አመት የተለያዩ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ የቤት ውስጥ መገልገያ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ