Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/61cc00da-30bc-4b0e-bba9-e312e6f5666d/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0516-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ለአሚቲኢ

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ: በድጋሚ የወጣ ለአሚቲኢ /አዉቲኢ የዉሃ አቅርቦት ጥገናና ፍሳሽ አገልግሎት እና ለጠቅላላ አገልግሎት የሚገዛ የተለያዩ ማሽኖች /66/ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Apr 26, 2026) ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 001 2018 ግልጽ ጨረታ አንበሳ ባንክ አማ ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ የለገሉ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የቢሮ ማሽኖች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች፣

አንበሳ ባንክ አ.ማ. ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የቢሮ ማሽኖች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0cf6518f-71dc-470c-9386-2ae67411435e/open Reference Number: MILL-NCB-G-0017-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MILLs-NCB-G-0010-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

Ministry of Irrigation & Lowlands: Procurement of Protocol Suits (የፕሮቶኮል ጫማ እና ሙሉ ልብስ)

Dire Gazetta (Apr 22, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የድሬዳዋ አ/አቀፍ ኤርፖርት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ተ.ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ የጨረታ

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የድሬዳዋ አ/አቀፍ ኤርፖርት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Dilla University: የማገዶ እንጨት ግዥ

Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4322238b-0a21-4080-a05d-c0355ac98160/open

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢትዮጵያን አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎችና ሰራተኞች ካፍቴሪያ ህንፃ ማስፋፊያ ፕሮጀከት የንድፍ ከለሳ፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ክትትል የማማከር አገልግሎት (Design Review Construction Supervision & Contract Administration Service for Ethiopian Aviation University (EAU) Students and Staff Cafeteria Expansion Consultancy Service) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ፅ/ቤት 2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር ጥቅል

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 12, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 14/2019 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣

በአብክመ በሰ/ወሎ ዞን የግዳን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት አመት ለግ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 በአብክመ በሰ/ወሎ ዞን የግዳን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት

የሐገር ውስጥ የሽመና ማሽን መደወሪያና ማድሪያ ያለው ጭምር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Oct 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወለተማሪያ ደምሰው እና በፍ/ባለዕዳ እነ አብይ ማሽን ማምረቻ መካከል ስላለው የፍርድ

በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2019 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚዉል ደብል ጋቢና፣ ሚኒ ጋቢና እና ሚኒ ባስ መኪናዎችን ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

The Gambella Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP-II) Invites Expressions of Interest from Eligible Consulting Firms for the Construction Supervision of a 24KM Unpaved Gravel Access Road from Shentuwa 01 to Angela Kebele in Jor Woreda, Gambella Regional State.

የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል