Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ ሎት 1. በድጋሜ የወጣ የሰቆጣ ኤፍኤም ጣቢያ የፈርኒቸር እና አካስቲክ ሥራ፣ ሎት 2. የሰራተኞች የህክምና አገልግሎት፣ ሎት

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና አፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ባለ ክስ ምክንያት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 19 ሚያዚያ

የቡሬ ወረዳ ፍርድ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Bekur (Apr 20, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ– 05/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 12 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢሉ ወረዳ ፍርድ ቤት ለመስሪያ ቤቱ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎችን፤ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የመኪና ጎማ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፤ የተለያዩ ጎማዎች፤ የተለያዩ ቁርጥራጭ ቆርቆሮዎች እና የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የቦታ ስፋት 152 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 24, 2026)  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሄኖክ ንጋቱ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ብርቄ ወመድህን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

Tirunesh Beijing General Hospital: Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Aug 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b9facade-e07f-465b-9e15-0d4fdbfe1d4e/open Invitation to

Debremarkos University: Procurement of Food and Beverages

Government (Aug 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4bbdb05a-01cd-44c1-9cd2-7badfbee98d8/open Invitation to

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የተለያዩ አይነት የመኖ ዘር ግዥ ከትራንስፖርት ጋር ጫኝና አውራጅን ጨምሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 32/19 የደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን የተለያያ

Debremarkos University: Procurement of Rent Service

Government (Aug 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/aaf4b9cb-a559-46ec-b081-492761ecd5c3/open Invitation to

በምስራቅ ሸዋ ዞን የጉምቢቹ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የደንብ ልብሶች፣ የጽህፈት መሳረያዎች እና አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፤ የተለያዩ የመኪና እቃዎች እና ጎማዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች ላይ በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል