Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b01af583-3213-44a8-a385-aafef71006df/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0912-2018-PUR Object of Procurement: ስሊንደር ቁልፍ ICSA በድጋሚ
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ ስሊንደር ቁልፍ ICSA ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ ውስን ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያተራ.ቁ 05/2018 ዓ.ም በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክልና ዴስክቶፕ ኮምፒተር በውስን በግልፅ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል እና ዴስክቶፕ ኮምፒውተር በውስን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 02, 2026) 2ኛ የሐራጅ ማስታወቂያመወዳደር ለምትፈልጉ ሰዎች ከሳሽ፡- የሲንቄ ባንክ መልካ ሶዳ ቅርንጫፍ ተከሳሾች፡- 1ኛ፡- ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ማህበር 2ኛ፡- የመልካ ሶዳ ወረዳ አስተዳደር
የትራክተር ሐራጅ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 02, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 38/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ማማ ምድር ወረዳ የሚገኘው የሞላሌ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 22, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ማማ ምድር ወረዳ የሚገኘው
የጣርማበር ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ቋሚና አላቂ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ተጫራች ጋር ውል በመግባት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎችና የጽዳት መገልገያ ዕቃዎችን ከአቅራቢ ድርጅቶች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 22, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኢሎአ/003/2018 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የድል በትግል ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም የተለያዩ እቃዎችን በ2ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር
The Carter Center Ethiopia (TCCE) Invites Sealed Bids from Registered Suppliers Under National Competitive Bidding (NCB) for the Purchase of Medical Supplies
The Reporter(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION FOR ADVERTISEMENT OF BID NCB NO. 020/2025 TCC-E
የአርማታ ብረት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት
Godina Harargee Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Meettaa Bara Baajataa 2018 Keessa Ijaarsa Piroojaktii Keellaa Fayyaa Qindaawaa Aanaa Meettaa Ganda Mudhii Leencaa Keessatti Gaazexaa Bariisaatiin Baasee Dorgomsiisee Hojjachiisuu Barbaada
BARRIISAA(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Beeksisa Caalbaasii Godina Harargee Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Meettaa bara
ላቦራቶሪ ኪችን ካቢኔት ለማሰራት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ
Yedebub Nigat(Nov 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ ላቦራቶሪ ኪችን ካቢኔት ለማሰራት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በመሆኑም ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶችን መሙላት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ የኮንበል ማዘጋጃ ቤት የደረቅ ቆሻሻ ጉድጓድ ግንባታ እና ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ ለፖሊስ ጽ/ቤት የቢሮ ጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መለያቁጥር