Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Feb 09, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት  የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ

የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ሌሎች እቃዎች

የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት ለ2ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1

በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት የመኖሪያ 30 ቦታዎችን እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 5 በድምሩ 35 የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e7f5360d-fabd-4a9c-98d7-85c7854b6bd2/open  Invitation to Bid  Procurement of Car Maintenance (የከባድ መኪና የገራዥ አገልግሎት ግዥ) Procurement

Lemi Kura Sub City Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Maintenance

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Labor and Skills:ኬሚካል መርጫ/ለአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ/

Government(Dec 08, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c6a04002-91d1-4e67-a1e7-bb746f11a129/open Reference

እልልታ ውመን አት ሪስክ (EWAB) የሂሳብ እንቅስቃሴዎችን ህጋዊ እውቅና ባላቸው የኦዲት ድርጅቶች ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀ/ወ/አስ/ጤ/ጥ/ፅ/ቤት ስር ለአባያጥር ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 07, 2025)   የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀ/ወ/አስ/ጤ/ጥ/ፅ/ቤት ስር ለአባያጥር ጤና አጠባበቅ ጣቢያ

በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎ/ዞ/ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ገንዘብ

Dire Dawa Water, Mines & Energy Office Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders Having for Construction of Small Scale Irrigation

Addis Zemen(Dec 07, 2025)   INVITATION FOR BIDS The Employer, Dire Dawa Agriculture Water, Mines & Energy Office, has received

The Ethiopian Psychologist Association (EPA) Would Like to Conduct an External Audit Services for 2017 E.C. Thus, the (EPA) Executive Committee Invites All Interested and Eligible External Auditor

Addis Zemen(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation Bid The Ethiopian Psychologist

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት የግብርና ኬሚካል ማምረቻ ማሽን፣ የእንቁላል መያዣ እና ለተለያዩ ምርቶች የሚያገለግሉ የወረቀት ምርቶች /Corrugated Paper Box/ የሚያመርት ማሽን እና ጄኔሬተር በድርድር አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የልብስ ሳሙና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 08, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4f5d558e-8125-4601-8343-336f475a580e/open Reference

The Global Alliance for Improved Nutrition (GAIN) Invites Eligible Bidders for the Recruitment of Consultant for Redesign and Layout Localization of the HCD Toolkit for Amharic and Afaan Oromo Dissemination