Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03//2018 የግዢው አይነት ሎት 1 የደንብ ልብስ ግዢ ሎት 2 የገበያ ጥናት ትንቢያ ገዥ 1 በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያለውና የ

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የደንብ ልብስ፣ የገበያ ጥናት ትንቢያ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር [Gada/NCB/07/2018] ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አ.ማ. ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርከ ሾፕ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ባሌስትራዎች፣ የተቃጠሉ ዘይቶችን፣ ሻከል፣ ፕሬዥር

ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አ.ማ. ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርከ ሾፕ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ባሌስትራዎች፣ የተቃጠሉ ዘይቶችን፣ ሻከል፣ ፕሬዥር ፕሌቶች፣ ካቦዎች የብረት ታንከሮች እና ሌሎች እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ሠነድ ድርጅታችን ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች የመኪና መለዋወጫዎች ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፣ አሮጌ የሲሊንደር ቫልቮች  እና አገልግሎት የማይሰጡ ካርቶን አወዳድሮ በጨረታ ለመሽጥ ይፈልጋል። በጨረታ ሽያጭ ለመወዳደር የሚፈልግ

ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፣ አሮጌ የሲሊንደር ቫልቮች እና አገልግሎት የማይሰጡ ካርቶን አወዳድሮ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) INVITATION TO BID (ITB) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB-27/2025/26. 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for goods & services listed hereunder.

Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Goods & Services

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Mencho Woreda Agriculture and Land Office Invites Sealed Bids for the Construction of the Kawa Project in Jimma Zone, Mancho Woreda, Oromia National Regional State, Financed by the World Bank’s Food System Resilience Program

ኢትዮ ቴሌኮም አር ጄ 11 ኮአግዥዋል ኬብል እና ኮኔክተር (RG-11 Coaxial Cable with Connectors) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ካኪ ፖስታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9743c9a4-f086-4092-a378-b4d19f46505a/open Lot Information Procurement

ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ሸራ 6*4 የሆነ በአንደኛ ደረጃ የሀገር ውጭ (imported) ለመሬት ምንጣፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d0825756-ccd1-4187-b965-0a11854bc871/open Lot Information Procurement

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት አመት ተጫራቾችን አወዳድሮ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ለሠራተኞች የሚውል ፓስተራይዝድ ወተት በዓመት 184,764 ሊትር ለአንድ ዓመት ውል ገብቶ ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ቅጥር ግቢና (90ኪሜ) እና ታጠቅ ቅርንጫፍ (10ኪሜ) የሚያቀርብ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 29, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሙኒራ ሬድዋን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጀማል አወል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

አባ ወልደ ትንሣኤ ግዛው የእናቶችና ሕፃናት በጎ አድራጎት ሀገር በቀል ድርጅት እ.ኤ.ዘ.አ ከ2025 ጀምሮ ለድርጅቱና በሥሩ ለሚገኘው ለቦሌ ቡልቡላ አቡነ ዲዮስቆሮስ መካከለኛ ክሊኒክ ዓመታዊ ሂሣባቸውን በሕጋዊ የውጭ ኦዲተሮች አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ ለፕሮግራሙ ተጠቃሚ ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል የእንስሳት ላቦራቶሪና ክሊኒክ እቃዎች፣ የፈሳሽ ናይትሮጂን ኮንቴነር እና የእርሻ ትራክተር ሕጋዊ የሆኑ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል