Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ 295/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የSVCD ፕሮጀክት የመኪና ግዥ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተዘረዘረው መሰረት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የSVCD ፕሮጀክት የመኪና ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Government(Feb 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b17b702e-7433-40a0-af95-64b0a64d9bca/open Reference Number: MoR-NCB-G-0128-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: mor/ncb/g/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
የገቢዎች ሚኒስቴር የህትመት ማስታወቂያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ/ሎት001/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት የአደጋ መከላከያና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር
የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት የአደጋ መከላከያና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ/ ሎት002/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጀት ኮምፒዩተር ከነፕሪንተር በጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋሉ፡፡ ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡
የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጀት ኮምፒዩተር ከነፕሪንተር በጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ፖስታ የሚወገዱ የተለያዩ ንብረቶች/ እቃዎች ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግጨ 09/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች ሎት 1 ላይ የተጠቀሱትን
በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ግዥ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት እና መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ወሎ ዞን
Ministry of Defense፡ Procurement of Office Machine Maintenance
Government(Dec 12, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9846fbaa-db33-40b5-8ce4-2eec2d0fca59/open Reference
Ethiopian Customs Commission Adama Branch Office፡ Procurement Of Sanitary Item /የጽዳት ዕቃዎች/
Government(Dec 12, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/48b8bb4d-7632-4d6b-9165-5cc77a789b1e/open Reference
በቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ለቀጠሮ የህግ እስረኞች ለምግብ ፍጆታ አገልግሎት የሚውሉ የወጥ ጥራጥሬ እህሎች፣ የምግብና የወጥ ማጣፈጫዎች፣ አትክልቶች ጥራቱን የጠበቀ ነጭ ሰርገኛ ጤፍ፣ የበቆሎ ዱቄት፣ የፍርኖ ዱቄት እና የባህር ዛፍ የማገዶ እንጨት ለስድስት ወር ግዜ ውስጥ አጠቃሎ ለማስገባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ለቀጠሮ የህግ እስረኞች ለምግብ ፍጆታ አገልግሎት የሚውሉ የወጥ ጥራጥሬ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ለፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ እና የቢሮ ፈርኒቸር ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2018
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደረጃቸውን የጠበቁ የተለያዩ የእስቴሽነሪዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ የተክል ዘር፣ የህንጻ ጥገና፣ የጉልበት ስራ፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ መለዋወጫ፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገናና ለአንድ አመት ኮንትራት የሚቆይ የዲኮርና ሳውንድ ሲስተም ኪራይ አገልግሎት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 005/001/2018 በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር
The Oromia Development Association (ODA) is Issuing this Invitation to Bid to Procure a Range of Information Technology (IT) Services, Software, and Electronic Materials.
Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። NOTICE FOR INVITATION TO BID
የማዕድን ሚኒስቴር የጀነሬተር ጥገና እና አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 12, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5426be14-afce-4a13-877e-665a26f67649/open Lot Information