Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በያቤሎ አየር ማረፊያ የውሃ ምንጭ ጥናት፤ ምርመራ፣ ልማት፣ ግንባታና የፓምፒንግ ሙከራ ሥራዎችን በንድፍ እና ግንባታ (Design Build of Water Source Study, Investigation Developing Construction and Pumping Test at Yabelo Airport) መንገድ ለማካሄድ ደረጃ ሁለት እና ከዚያ በላይ የሆኑ የጠቅላላ ውሃ ሥራ ተቋራጮችን (GWWC ) ወይም የውሃ ቁፋሮ ኮንትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 18, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብሩክታዊት ሞገስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ይጥና (7 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Government (Mar 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ef8c49fe-6107-4e78-8eeb-6f8b091e7fe1/open  Invitation to Bid  Procurement of Lab Equipment Procurement Reference No: OWEB-NCB-G-0014-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

Oromia Water and Energy Bureau: Procurement of Lab Equipment

Addis Zemen (Feb 18, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት ግዥ በመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በድጋሚ  ጨረታ የሚወጡ የእቃ /የአገልግሎት

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት አትክልትና ፍራፍሬ አቅርቦት ግዥ፣ የምግብ ቅቤ አቅርቦት ግዥ፣ የታረደ የፈረንጅ ዶሮ እና እንቁላል አቅርቦት ግዥ፣ የዓሣ አቅርቦት ግዥ እና ተባይ ማጥፊያ እና መከላከያ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ዳሸን ባንክ አ.ማ. በመያዣነት የተሰጠውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0006/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን

ሪዲም ዘ ጀነሬሽን እ.አ.አ የ2022 በጀት አመት ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ሪዲም ዘ ጀነሬሽን እ.አ.አ የ2022 በጀት አመት ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ በርሜል፣ ማዳበሪያ፣ ጀርካኖች እና ስክራፐ (Scrap Materials) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ በርሜል, ማዳበሪያ , ጀርካኖች እና ስክራፐ (Scrap materials) በጨረታ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተነጠረ ሞራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የተረፈ ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከመጋቢት 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ መጋቢት 30

Rammis Bank Invites Potential and Interested Bidders for Procurement of Different Items

Reporter(Feb 22, 2026) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB)Ref.NO: RB/OT/005/2025/26 Rammis Bank invites potential and interested bidders for participated in the under

Addis Ababa University the Horn of Africa Regional Environment Centre and Network Would Like to Select a Competent and Licensed Audit Firm, with a Competency Certificate from the Accounting and Audit Board of Ethiopia, Through a Competitive Bid

ኖህ ትራንስፖርት እና ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማህበር የድርጅቶችን የሒሳብ ምርመራ (ኦዲት) የሚሠራ የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለ3 ዓመት ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም ውል ተዋወሎ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) ኖኅ ትራንስፖርትና ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማህበር የውጭ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጀታችን ኖህ ትራንስፖርት እና ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን

Development Bank of Ethiopia Would Like To Notify Bid Modification

Reporter(Feb 22, 2026) Development Bank of EthiopiaSubject: Notification of Amendment for Expression of Interest (EOI) It is recalled that the

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የከባድ ተሸከርካሪ እና ማሽነሪ መለዋወጫ እና ፑሚስ (ሆምቼ) ከእነ ትራንስፖርት እና ከትራንስፖርት ውጪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 11/2018