Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲከስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Dire Gazetta(Feb 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/06/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና ካላማዳያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና ካላማዳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 09/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አልማዝ አግደው እና የፍ/ባለዕዳ እነ እስክንድር ሽመልስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/314741 በ13/05/2016 ዓ/ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Public Health Institute፡ Procurement of ICT Equipment

Government(Dec 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

Ethiopian Public Health Institute፡ Procurement of Spare Part

Government(Dec 17, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/14b4e5ea-2a9f-4ce1-b00f-8ec707636c8d/open Lot Information

Commercial Bank of Ethiopia Invites Interested and Qualified Bidders for the Purchase of Medium Printer

Reporter(Dec 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIAS INVITATION TO

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት የውሃ ቦቴ ኪራይ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር A-04/2018 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የምዕራብ ኦሞ ዞን ቻካም ሁለ-ገብ ሕ/ሥራ ዩኒየን በ2018 በጀት ዓመት ለ2018/ 2019 ዓ.ም ምርት ዘመን የሚውሉ የአፈር ማዳበሪያዎችን ባቹማ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘን ወጪ በማስደረግ ወደ ተለያዩ የማራገፈያ ጣቢያዎች ማስጋዝ (ማጓጓዝ) ይፈልጋል

ለደሴ ቲሹ ካልቸር ማእከል ለ2018ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 17, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 ለደሴ ቲሹ ካልቸር ማእከል

የቦታው ስፋት በፕሮፖርሽን 203 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን የኮንታ ገበ/ሁለ/ህ/ሥራ/ዩኒየን በ2018 የበጀት ዘመን 2018/2019 የምርት ዘመን ለአርሶ አደሮች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ አይነት ያላቸውን ግብዓቶች ከዞን ማዕከል መጋዘን በዞኑ ለሚገኙ ወረዳዎችና በተመረጡ ቀበሌዎች መጋዘን ለማጓጓዝ ስላቀደ የተሽከርካሪ ባለቤቶችና ባለንብረቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአገልግሎት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምስራቅ ዕዝ 302ኛ ኮር የፅህፈት፣ የትምህርት ስልጠና መርጃ እቃዎች፣ ፅዳት ዕቃዎች፣ የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ ለፕላንት ለማሽን እና ጥገና (የማሽነሪ፣ የጀነሬተር ፓምፕ መለዋወጫ) በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል