Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Feb 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c08ab7a1-61a3-4530-8d64-d8faa5f02a7a/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0960-2018-PUR Object of Procurement: የውሃ እቃዎች ግዥ በድጋሜ
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ: የውሃ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል (በድጋሜ የወጣ COBE)
Addis Zemen(Feb 09, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለተፈጥሮ ሀብት መሬት አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውል ሎት 01 የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 10፣ ሎት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ፣ የእጅ ጋሪ እና የውሃ ማጠጫ ጆርዲን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 09, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለሙበት አቶ ናትናኤል ታከለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አንስተ በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/185278
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 09, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የቢሮ አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ለ2018 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ሌሎች ዕቃዎች፣ በድጋሚ የወጣ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የቢሮ አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ለ2018 የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ministry of Water and Energy Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Three Motorized Boat During Flooding Time for Emergency Works to Deliver to Ministry of Water and Energy Head Office
Ethiopian Herald(Dec 03, 2025) Request for Bids Goods-Re-Bid (One-Envelope Bidding Process) National competitive Bidding (NCB) Country: Federal Democratic Republic
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕ/ክልል መንግሥት ክህሎት ቴክኖሎጂ ቢሮ የቤንች ሸኮ ዞን የአማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2018 በጀት አመት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውል አላቂ እቃዎች ህዳር 20 ቀን 2018 ዓ/ም ገፅ 38 ላይ የወጣ ሲሆን ነገር ግን በተራ ቁ 5 ላይ የገለፀው የጨረታ ቦታ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ/ቴ/ሙ/ ስልጠና ተቋም የተባለው በስህተት ስለሆነ አማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ በሚል የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን
Addis Zemen(Dec 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ማረሚያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕ/ክልል
The Dawe Kachen Woreda Health Office & Dawe Kachen Woreda Finance Office Are Jointly Inviting Eligible and Qualified National Contractors to Submit Sealed Bids for Construction Works
Ethiopian Herald(Dec 03, 2025) NOTICE OF INVITATION FOR BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING PROCUREMENT REFERNCE NUMBER:- WFADQ/001/2018 The National Regional
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎችን እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የኔትወርክ ዝርጋታ ዕቃዎች፣ የጨርቃ ጨርቅ እና የሌሊት አልባሳት፣ የሞተር ዕቃዎች መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ
The Ministry of Water and Energy (MoWE) Has Announced an Extension of the Closing and Opening Dates and Times
Ethiopian Herald(Dec 03, 2025) Bid Closing, & Opening date Extension Notice 1) Procurement of Two monitoring & mapping drones
The Ethiopian Electric Utility (EEU) is Inviting Bids for the Supply of All Aluminum Alloy Conductors (AAAC) and Their Accessories.
Ethiopian Herald(Dec 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Procurement of: All Aluminum Alloy
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለደቡብ ኦሞ ዞን ትምህርት መምሪያ በዲመካ ከተማ ለተቋቋመው ጊዚያዊ የተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤት ቀለብ፣ ማጣፈጫ እና አታክልት በሀገር አቀፍ ደረጃ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 03, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 ዓ.ም
The Seed Supply Sector (SSS) Invites Sealed Bids from Interested Eligible Bidders from the Supply of Pre-emergent Herbicide, Pesticides and Protective Devices
Addis Zemen(Dec 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for the Supply of
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አቡነ-ጴጥሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የጋዜጠኝነትና ብዙሀን መገናኛ ህንጻ እና በዋናው ግቢ ፎረም ህንጻ ያሉ ቦታዎችን ለተለያዩ አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 03, 2025) የንግድ ቤቶች ኪራይ የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ የግዥ መለያ ቁጥር፡– አአዩ/ብግጨ/የሱቅ ኪራይ/03/2018/25 1. የተጫራች ስም–