Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኤፍ ደብሊው አች ደብሊው አስመጭ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍባለዕዳ እነ ወ/ሮ ራቢያ ሰይድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat(Feb 14, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ እነ እስቲቭ ዮሐንስ (2 ሰዎች) እና በአፈ/ም ተከሳሽ ወ/ሮ ቤቴልሄም አባቡ መካከል ላለው የአፈጻጸም ክርክር ክስ ጉዳይ በሟች አቶ አባቡ ውብሸት

የመኖሪያ ቤት የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል.

ሲዳማ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለኤል ኤላ ጋርመንትና ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ፖስታ የሚወገዱ የተለያዩ ንብረቶች/ እቃዎች ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 12, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግጨ 09/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች ሎት 1 ላይ የተጠቀሱትን

በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ግዥ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት እና መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ወሎ ዞን

Ministry of Defense፡ Procurement of Office Machine Maintenance

Government(Dec 12, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9846fbaa-db33-40b5-8ce4-2eec2d0fca59/open Reference

Ethiopian Customs Commission Adama Branch Office፡ Procurement Of Sanitary Item /የጽዳት ዕቃዎች/

Government(Dec 12, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/48b8bb4d-7632-4d6b-9165-5cc77a789b1e/open Reference

በቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ለቀጠሮ የህግ እስረኞች ለምግብ ፍጆታ አገልግሎት የሚውሉ የወጥ ጥራጥሬ እህሎች፣ የምግብና የወጥ ማጣፈጫዎች፣ አትክልቶች ጥራቱን የጠበቀ ነጭ ሰርገኛ ጤፍ፣ የበቆሎ ዱቄት፣ የፍርኖ ዱቄት እና የባህር ዛፍ የማገዶ እንጨት ለስድስት ወር ግዜ ውስጥ አጠቃሎ ለማስገባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ለፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ እና የቢሮ ፈርኒቸር ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2018

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደረጃቸውን የጠበቁ የተለያዩ የእስቴሽነሪዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ የተክል ዘር፣ የህንጻ ጥገና፣ የጉልበት ስራ፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ መለዋወጫ፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገናና ለአንድ አመት ኮንትራት የሚቆይ የዲኮርና ሳውንድ ሲስተም ኪራይ አገልግሎት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The Oromia Development Association (ODA) is Issuing this Invitation to Bid to Procure a Range of Information Technology (IT) Services, Software, and Electronic Materials.

Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። NOTICE FOR INVITATION TO BID 

የማዕድን ሚኒስቴር የጀነሬተር ጥገና እና አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 12, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5426be14-afce-4a13-877e-665a26f67649/open Lot Information