Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጨ 05/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 692 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት ለ150 ሰዓት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ለ100 ሰዓት አጠቃላይ ለ250 በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አበበ ጌታቸው እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/313414 በቀን ሰኔ

የ26 ባህርዛፎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኬኛ የግብርና መሳሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ እውቶሞቢል እና ሚኒባስ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 19, 2026) አስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ ኬኛ የግብርና መሳሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ

The UNHCR Representation Office in Ethiopia Invites Qualified Contractors/suppliers to Submit Quotations for Five Separate RFQs.

Capital (Apr 19, 2026) Tender Notice Date: 17 April 2026 The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 19, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት የአካል ጉዳተኛ ዊልቸር እና ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተሮች እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 19, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ

The U.S. Embassy in Addis Ababa is Holding an Online Auction for Appliances, Furniture, IT Equipment, Generators, and More.

Reporter (Apr 19, 2026) U.S. EMBASSY ONLINE AUCTION https://online-auction.state.gov/ IT Equipment’s, Generators, and many More. On April 22-24, 2026 Embassy

የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ሸቀጦች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 19, 2026) የኢትዮዽያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት የሸቀጥ ግዥ ጨረታ (ቁጥር 005/2018) ድርጅታችን የኢትዮጵያ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህለዲ/ሐራጅ/027/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (216/1992) (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ

Médecins Sans Frontières (MSF) – Belgium Invites Bids for the Supply, Installation, and Maintenance of a Comprehensive Fleet Management and GPS Tracking Solution for Approximately 30 Vehicles Across Addis Ababa, Korem, and Semera.

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ሲሚንቶ፣ የተለያየ ሳይዝ ያለው ብረታ ብረት፣ ብሎኬት፣ ጣውላ፣ ግንዲላ እና የሀበሻ ጽድ እና የጣውላ መቁረጫ ማሽን (ምላጭ)በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል