Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Yedebub Nigat (Apr 25, 2026) የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የአባያ ማዘጋጃ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት/ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገዉ አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ

በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የአባያ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት/ጽ/ቤት: የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጨ 05/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 692 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት ለ150 ሰዓት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ለ100 ሰዓት አጠቃላይ ለ250 በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Oromia Bank Invites Sealed Bids for the Procurement of Arc Sight Security Orchestration Automation and Response (SOAR) Solution Playbook with Implementation and Professional Video Wall Controller Matrix Implementation.

The Ethiopian Electric Utility Invites Sealed Bids for the Renovation Works of Shire CSC.

Addis Zemen (Apr 22, 2026) Re Tender (2nd Time) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Renovation Works of Shire CSC Through Open

Addis Ababa Traffic Management Authority Would Like To Notify Amendment of Bid Submission and Opening Date for Reference Number AATMA/NCB/PD/goods/14/2026

Addis Zemen (Apr 22, 2026) Announce of Bid Opening date Ref Supply of different traffic management trucks Procurement Reference Number

Hibret Bank Invites Bids for the Supply and Installation of 300 CCTV Cameras and 150 Network Video Recorders (NVRs).

Reporter (Apr 22, 2026) Invitation to Bid Bid No.HB/028/2026 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የአንድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙት ሴክተር መ/ቤቶች ሥራ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን አልኮ ሻንጣ፤ ጀነሬተር እና ሞተር ሳይክል በዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የአንድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለአን/ወ/ግብረና ደ/አ/ጥ/ህ/ጽ/ቤት ግቢ አጥር በግልጽ ጨረታ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 22, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የጎንድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለአን/ወ/ግብረና ደ/አ/ጥ/ህ/ጽ/ቤት ግቢ አጥር በግልጽ ጨረታ ተቋራጮችን አወዳድሮ

የቤ/ጉ/ክ/መ/ገቢዎች ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 22, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የቤ/ጉ/ክ/መ/ገቢዎች ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፤

ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ መለዋዎጫዎች እና ግብአቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 22, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር WSSF/LP/003/2026 የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋዎጫዎች

Yeka Sub City Design and Construction Work Administrative and Finance Pool Office Invites Sealed Bids for the Procurement of Safety Materials Under the Urban Productive Safety Net and Jobs Project (UPSNJP), Grant No. IDA-D7320.