Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡–ሲ/መ/ባ/001/2018 ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መ/ቤታችን በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ
በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ምንጣፍ ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግ-16/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 039፣ 040፣ 041፣042፣043/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) Invitation to Re- Bid NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number Re-Bid AB/IT/12/2025/26 Awash Bank S.C. invites technically competent and commercially competitive proposals from bidders
Awash Bank S.C. Invites Bids for the Acquisition of an F5 Local Traffic Manager (LTM) Module License and Support Upgrade to F5 Premium Plus Support Subscription with Technical Training.
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይረክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ምክር ቤት ሕንጻ ጥገና በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC 6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 26, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት
ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር ለተከታታይ ሦስት ዓመታት (ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም) የድርጅቱን ዓመታዊ የሂሳብ መዛግብት የሚመረምር እና የኦዲት ሪፖርት የሚያቀርብ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 26, 2026) የውጭ ኦዲተር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የመጣ) ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ የንግድ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስራና ስልጠና ቢሮ የቅዱስ ላሊበላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለቢሮ፣ ለግንባታ፣ ለማሰልጠኛ፣ ለብቃት ምዘና ማስመዘኛ እና ለተለያዩ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስራና ስልጠና ቢሮ የቅዱስ ላሊበላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለቢሮ፣
የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል ለእንጨትና ብረታ ብረት በትምህርትና ሥልጠና ሥራዎች አገልግሎት የሚውል የጥሬ ዕቃ ግብዓቶች፣ የጥገና፣ የቧንቧ፣ የመሠረተ ልማት፣ የኤሌክትሪክና የግንባታ የፅዳት፣ የእጅ መገልገያዎች እንዲሁም የምግብ ቤት እቃዎች እና የእንስሳት መኖ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል ለእንጨትና ብረታ ብረት በትምህርትና ሥልጠና ሥራዎች አገልግሎት የሚውል የጥሬ
የሐሴት ጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር የ2017 በጀት ዓመት የሂሳብ ሪፖርት ላይ የታየውን ክፍተት ለመመርመርና ግልጽነት ለመፍጠር፣ አጠቃላይ የሂሳብና የንብረት አስተዳደር ሥራዎችን በጥልቀት የሚመረምር (investigation Audit) ገለልተኛ ኦዲተር አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 26, 2026) የምርመራ ኦዲት (Investigation Audit) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሐሴት ጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር በ5ኛው መደበኛ
Oromia Job Creation And Vocational Bureau Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Mar 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/purchasing/909e090f-397a-4eb7-bfae-f54dceb03f12/open Invitation for
Oromia Job Creation And Vocational Bureau Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Mar 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/purchasing/b0fba4d7-12f5-4d48-b5bb-d70c843b62c6/open Invitation for
Oromia Job Creation And Vocational Bureau : Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Mar 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/purchasing/f4355256-44ff-4467-8894-c76773aea39a/open Invitation for
Addis Ababa Science and Technology University: Procurement of Maintenance and Repair Service
Government (Mar 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9c325c71-3135-499d-b960-5554c325ec09/open Lot Information