Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Apr 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ 1ኛ አሮጌ የቴዮታ መኪና ጎማ፣ 2ኛ

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ አሮጌ የቶዮታ መኪና ጎማ፣ አሮጌ የቶዮታ መኪና ባትሪ እና አሮጌ የብረት በርሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ በድጋሜ የወጣ 1, ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ 2, ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ፣ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና በአፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ፤ንብረትነቱ የአፈጻጸም ተከሳሽ

የቡሬ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Government (Apr 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/aaef4a12-33e5-4d3b-a1d9-3de76033b6f2/open  Invitation to Bid “Procurement of Medical Devices” Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0082-2018-BID-OpenProcurement Category:

Adama Science and Technology University: Procurement of Medical Devices

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2026) የግዥ ጨረታ ጥሪ የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ቄስ ሞላ ይመኑ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተስፋዬ ጌታቸው (7 ሰዎች)

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የመኖ ዘር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2026) የመኖ ዘር ለመግዛት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 374/18 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለተለያዩ በእምበጣ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 14, 2026) በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-32/2018 ጨረታ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ 5 የክልል ኤርፖርቶች ውስጥ የዱር እንስሳት አደጋ ሥነ-ምህዳራዊ ምርመራ እና ትንተና ጥናት (ECOLOGICAL INVESTIGATION AND ANALYSIS OF WILDLIFE HAZARD AT ETHIOPIAN AIRPORTS) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጋራ መኖሪያ ኮንዶሚኒየም ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ አቶ ቶፊቅ አጎዢ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ዚያዳ ወርቄ መካከል

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ Integrated Feet and Tracking System (including Installation of Tracking Device) በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ዉስጥ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re-06/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ integrated feet

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሰራተኛ ካፌ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የኮንዶሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ አበባ እጅጉ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መንግስቱ አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ